አአ ተስፋ ሊግ ፡ የ9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ ይደረጋሉ

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ተስፋ ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ ከጠዋት ጀምሮ እስከ አመሻሹ ድረስ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ ይደረጋሉ፡፡ ባለፈው ሳምንት ጀምሮ የፕሮግራም መዘበራረቅ እያገጠመው ባለው ውድድር በዚህ ሳምንት 4 ጨዋታዎች የሚደረጉ ሲሆን ሶስት ቡድኖች አራፊ ይሆናሉ፡፡

የ9ኛ ሳምንት ፕሮግራም ይህንን ይመስላል፡-

ቅዳሜ የካቲት 19 ቀን 2008

03፡00 – ደደቢት ከ ኤሌክትሪክ

05፡00 – ሰውነት ቢሻው ከ ኢትዮጵያ መድን

08፡00 – መከላከያ ከ አዳማ ከተማ

10፡00 – ሙገር ሲሚንቶ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፣ የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ እና ኢትዮጵያ ቡና በዚህ ሳምንት ጨዋታ አያደርጉም፡፡

 

ተስተካካይ ጨዋታ

ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ ቡና የሚያደርጉት ተስተካካይ ጨዋታ ማክሰኞ 07፡00 ላይ በአበበ ቢቂላ ስታድየም ይደረጋል፡፡

 

የደረጃ ሰንጠረዥ

tesfa

ያጋሩ