ምድብ ሀ
እሁድ 20/06/2008
07፡30 ባህርዳር ከተማ ከ ወልድያ (ባህርዳር ስታድየም)
ጨዋታው በአዲሱ የባህርዳር ስታድየም የሚደረግ ሲሆን በፕሪሚየር ሊጉ ዳሽን ቢራ ከ ሀዋሳ ከተማ ከሚያደርጉት ጨዋታ በፊት ይካሄዳል፡፡
09፡00 መቐለ ከተማ ከ አክሱም ከተማ (ትግራይ ስታድየም)
09፡00 ወሎ ኮምቦልቻ ከ ወልዋሎ (ኮምቦልቻ)
10፡00 ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት ከ ኢትዮጵያ መድን (አበበ ቢቂላ)
09፡00 ሙገር ሲሚንቶ ከ ቡራዩ ከተማ (መድን ሜዳ)
ሙገር ሲሚንቶ በሜዳው ጨዋታ የሚያደርግበት ሁኔታ ላይ የማይገኝ በመሆኑ ጨዋታውን በመድን ሜዳ እንዲያደርግ ተወስኗል፡፡
09፡00 ሱሉልታ ከተማ ከ ሰበታ ከተማ (ሱሉልታ)
09፡00 ፋሲል ከተማ ከ አአ ፖሊስ (ፋሲለደስ ስታድየም)
ምድብ ለ
እሁድ 20/06/2008
08፡00 ፡ አዲስ አበባ ከተማ ከ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (አበበ ቢቂላ)
09፡00 ሻሸመኔ ከተማ ከ ድሬዳዋ ፖሊስ (ሻሸመኔ)
09፡00 ጅማ ከተማ ከ ወራቤ ከተማ (ጅማ)
09፡00 ደቡብ ፖሊስ ከ አርሲ ነገሌ (ሀዋሳ ከተማ ስታድየም)
09፡00 ጅንካ ከተማ ከ ሀላባ ከተማ (ጅንካ)
09፡00 ናሽናል ሴሜንት ከ ፌዴራል ፖሊስ (ድሬዳዋ)
ወደ ሌላ ጊዜ የተራዘመ
ነቀምት ከተማ ከ ነገሌ ቦረና (ነቀምት)
የነገሌ ቦረና ከተማ ማዘጋጃ ቤት ዋና ስራ አስኪያጅ እና የክለቡ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ለገሰ በድንገት በማረፋቸው ክለቡ የነገው ጨዋታ ለሌላ ጊዜ እንዲተላለፍ ለፌዴሬሽኑ በጠየቀው መሰረት ጨዋታው ላልታወቀ ጊዜ ተላልፏል፡፡
09፡00 ባቱ ከተማ ከ ጅማ አባ ቡና (ባቱ)
ይህ ጨዋታ በርካታ የባቱ ተጫዋቾች በመታመማቸው ምክንያት ለነገ ተዛውሯል፡፡
09፡00 ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን ከ አማራ ውሃ ስራ (ዘርዓያእቆብ ስታድየም)
የደብረብርሃኑ አፄ ዘርዓያዕቆብ ስታድየም ለሙዚቃ ኮንሰርት በመያዙ ጨዋታው ለነገ ተላልፏል