የእርስዎ የታኅሣሥ ወር የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ምርጦችን ይምረጡ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2013 የውድድር ዘመን ጅማሮውን ካደረገ እነሆ አንድ ወር አስቆጥሯል። ሶከር ኢትዮጵያም ከዚህ ቀደም እንደምታደርገው የወሩን ምርጦች ይፋ የምታደርግ ሲሆን ዘንድሮ የአንባቢዎቻችን ምርጫ 30 በመቶ ለማከል በማሰብ እንዲሳተፉ ጋብዘናል።

በዚህም መሠረት በታኅሣሥ ወር በተደረጉ የስድስት ሳምንት ጨዋታዎች ላይ የተመለከታችኋቸው ምርጥ ተጫዋቾች፣ ምርጥ ግብ ጠባቂዎች እና ምርጥ አሰልጣኝ እስከ 8:00 ባለው ጊዜ እንድትመርጡ ጋብዘንዎታል።

ልክ ከዚህ ቀደም እንደምናደርገው የድረገፃችንን ምርጫ ከአንባቢዎች ጋር በማቀናጀት የምናቀርብ ሲሆን ከተለያዩ ወርሀዊ መረጃዎች ጋር አሰናስለን አመሻሽ ላይ ይፋ የምናደርግ ይሆናል።

የእርስዎ የታኅሣሥ ወር ምርጥ ተጫዋች ማን ነው?

ከሚከተሉት መካከል የእርስዎ የታኅሣሥ ወር ምርጥ ተጫዋችን ይምረጡ

ምርጫው ተጠናቋል!

የእርስዎ የታኅሣሥ ወር ምርጥ ግብ ጠባቂ ማን ነው?

ከሚከተሉት መካከል የእርስዎ የታኅሣሥ ወር ምርጥ ግብ ጠባቂን ይምረጡ

ምርጫው ተጠናቋል

የእርስዎ የታኅሣሥ ወር ምርጥ አሰልጣኝ ማን ነው?

ከሚከተሉት መካከል የእርስዎ የታኅሣሥ ወር ምርጥ አሰልጣኝን ይምረጡ

ምርጫው ተጠናቋል

© ሶከር ኢትዮጵያ