አዳማ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

በሰባተኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ቡድኖቹ ይዘውት የሚገቡት አሰላለፍ ያውቋል።

አሰልጣኝ አስቻለው ኃይለሚካኤል በአምስተኛው ሳምንት በሀዲያ ሆሳዕናን ሲረቱ በመጀመሪያ አሰላለፍ ውስጥ ካካተቷቸው ተጫዋቾች አምስቱን ቀይረዋል። በለውጦቹ ግብ ጠባቂው ዳንኤል ተሾመ በኢብሳ አበበ ቦታ ሲጀምር እዮብ ማቲዮስ ፣ ዘሪሁን ብርሀኑ ፣ በቃሉ ገነነ እና ፍሰሀ ቶማስ በአካሉ አበራ ፣ ሙጃይድ መሀመድ ፣ አክሊሉ ተፈራ እና በላይ አባይነህ ምትክ ጨዋታውን ጀምረዋል።

ወልቂጤ ከተማ የሀዲያ ሆሳዕናን የሙሉ ድል ሩጫ በመግታት ነጥብ በተጋራበት የስድስተኛ ሳምንት ጨዋታ የተጠቀማቸውን ተጫዋቾች ሳይለውጥ ለዛሬው ጨዋታ ቀርቧል።

ጨዋታውን አርቢትር ማኑሄ ወልደፃዲቅ በመሀል ዳኝነት ይመሩታል።

ሁለቱ ቡድኖች ተከታዮቹን ተጫዋቾች ይዘው ወደ ሜዳ ይገባሉ

አዳማ ከተማ

30 ዳንኤል ተሾመ
13 ታፈሰ ሰርካ
20 ደስታ ጊቻሞ
44 ትዕግስቱ አበራ
6 እዮብ ማቲዮስ
4 ዘሪሁን ብርሀኑ
22 ደሳለኝ ደባሽ
7 ፍሰሀ ቶማስ
5 ጀሚል ያዕቆብ
8 በቃሉ ገነነ
21 የኋላእሸት ፍቃዱ

ወልቂጤ ከተማ

1 ጀማል ጣሰው
12 ተስፋዬ ነጋሽ
30 ቶማስ ስምረቱ
19 ዳግም ንጉሤ
3 ረመዳን የሱፍ
21 ሀብታሙ ሸዋለም
18 በኃይሉ ተሻገር
14 አብዱልከሪም ወርቁ
13 ፍሬው ሰለሞን
20 ያሬድ ታደሰ
26 ሄኖክ አየለ


© ሶከር ኢትዮጵያ