በቀጥታ ፡ የከፍተኛ ሊግ የእሁድ ውሎ

የዛሬ ጨዋታዎች ውጤቶች

ምድብ ሀ
ባህርዳር ከተማ 2-0 ወልድያ
መቐለ ከተማ 2-3 አክሱም ከተማ
ወሎ ኮምቦልቻ 1-0 ወልዋሎ
ሙገር ሲሚንቶ 0-0 ቡራዩ ከተማ
ሱሉልታ ከተማ 0-0 ሰበታ ከተማ
ፋሲል ከተማ 2-1 አአ ፖሊስ
ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት 0-1 ኢትዮጵያ መድን (HT)

ምድብ ለ
አዲስ አበባ ከተማ 0-0 አአ ዩኒቨርሲቲ
ሻሸመኔ ከተማ 0-0 ድሬዳዋ ፖሊስ
ጅማ ከተማ 1-3 ወራቤ ከተማ
ደቡብ ፖሊስ 4-4 አርሲ ነገሌ
ጅንካ ከተማ 0-0 ሀላባ ከተማ
ናሽናል ሴሜንት 4-0 ፌዴራል ፖሊስ

– – – – – –

የእረፍት ሰአት ውጤቶች
ምድብ ሀ
ባህርዳር ከተማ 2-0 ወልድያ (FT)
መቐለ ከተማ 2-1 አክሱም ከተማ (HT)
ወሎ ኮምቦልቻ 1-0 ወልዋሎ (HT)
ሙገር ሲሚንቶ 0-0 ቡራዩ ከተማ (HT)
ሱሉልታ ከተማ 0-0 ሰበታ ከተማ (HT)
ፋሲል ከተማ 1-0 አአ ፖሊስ (HT)
ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት 0-1 ኢትዮጵያ መድን (35′)

ምድብ ለ
አዲስ አበባ ከተማ 0-0 አአ ዩኒቨርሲቲ (FT)

ሻሸመኔ ከተማ 0-0 ድሬዳዋ ፖሊስ (HT)
ጅማ ከተማ 0-1 ወራቤ ከተማ (HT)
ደቡብ ፖሊስ 2-2 አርሲ ነገሌ (HT)
ጅንካ ከተማ 0-0 ሀላባ ከተማ (HT)
ናሽናል ሴሜንት 3-0 ፌዴራል ፖሊስ (HT)

– – – –

09:35 ናሽናል ሴሜንት ፌዴራል ፖሊስን በ33 ደቂቃዎች ውስጥ 3-0 እየመራ ይገኛል፡፡
ወሎ ኮምቦልቻ ወልዋሎን 1-0 እየመራ የሚገኝ ሲሆን ደቡብ ፖሊስ ከ አርሲ ነገሌ 1-1 ናቸው፡፡ ፋሲል ከተማ አአ ፖሊስን 1-0 እየመራ ይገኛል፡፡ መቀለ ላይ አክሱም ከተማ መቀለን 1-0 ሲመራ ሌሎች ጨዋታዎች ካለግብ ቀጥለዋል፡፡

09:31 ባህርዳር ከተማ ከ ወልድያ ያደረጉት ጨዋታ በባህርዳር ከተማ 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡

09:25 ባህርዳር ከተማ ወልድያን 2-0 እየመራ ይገኛል፡፡ ጨዋታው ሊጠናቀቅም ጥቂት ደቂቃዎች ቀርቶታል፡፡ አበበ ቢቂላ ላይ አአ ከተማ ከ አአ ዩኒቨርሲቲ ካለ ግብ 70 ደቂቃ ተቆጥሯል፡፡

08:50 አአ ከተማ ከ አአ ዩኒቨርሲቲ የመጀመርያው አጋማሽ ካለግብ ተጠናቋል፡፡

08:43 የአአ ከተማ እና አአ ዩኒቨርሲቲ ጨዋታ ካለ ግብ 40 ደቂቃ ደርሷል፡፡

08:40 የባህርዳር ከተማ እና ወልድያ ጨዋታ 2ኛ አጋማሽ ተጀምሯል፡፡

08:27 ባህርዳር ከተማ ከ ወልድያ የመጀመርያው አጋማሽ 0-0 ተጠናቋል፡፡

08:20 ባህርዳር ላይ ጨዋታው 43ኛ ደቂቃ የደረሰ ሲሆን ግብ አልተቆጠረም፡፡ አበበ ቢቂላ ላይም ካለ ግብ 17 ደቂቃ ተቆጥሯል፡፡

08:03 አበበ ቢቂላ ላይ አአ ከተማ ከ አዲስ አበባ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጀምሯል፡፡

07:37 ባህርዳር ላይ ባህርዳር ከተማ ከ ወልድያ ጨዋታው ተጀምሯል፡፡
– – – – – – – – –
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 8ኛ ጨዋታዎች ዋና ዋና ሁነቶችን በዚህ ገፅ ላይ እናቀርብላችኀለን፡፡ አብራችሁን ቆዩ

ያጋሩ