በቀጥታ ፡ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውሎ

ውጤቶች
አርባምንጭ ከተማ 3-1 ሲዳማ ቡና
31′ ተሾመ ታደሰ, 83′ በረከት ወልደፃዲቅ 90+3 ታደለ መንገሻ )
7′ ኤሪክ ሙራንዳ

ዳሽን ቢራ 0-0 ሀዋሳ ከተማ
– – – –

ተጠናቀቀ!
የዳሽን ቢራ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ ካለግብ ተጠናቋል፡፡

05:20 ዳሽን ቢራ ከ ሀዋሳ ከተማ ካለግብ 75 ደቂቃ ደርሷል፡፡

ተጠናቀቀ
ጨዋታው በአርባምንጭ ከተማ 3-1 አሸናፊነት ተጠናቀቀ፡፡

90+3 ጎልልል!!!!
በተጨማሪ ደቂቃው ለአርባምንጭ የተሰጠውን የፍፁም ቅጣት ምት ታደለ መንገሻ አስቆጥሯል፡፡

83′ ጎልልል!!!
ተቀይሮ የገባው በረከት ወልደፃዲቅ ከመስመር የተሻገረለትን ኳስ በግንባሩ በመግጨት አርባምንጭን መሪ ያደረገች ጎል አስቆጥሯል፡፡

10:38 እረፍት
ዳሽን ቢራ ከ ሀዋሳ ከተማ ካለግብ የመጀመርያው አጋማሽ ተጠናቋል፡፡

10:15 ዳሽን ቢራ ከ ሀዋሳ ከተማ ካለግብ 25 ደቂቃ ተጉዟል፡፡

10:13 አርባምንጭ ከ ሲዳማ ቡና 2ኛው አጋማሽ ተጀምሯል፡፡

09:50 ዳሽን ቢራ ከ ሀዋሳ ከተማ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጀምሯል፡፡

አርባምንጭ (እረፍት) : የመጀመርያው አጋማሽ 1-1 ተጠናቋል፡፡

31′ ጎልልል!!! አርባምንጭ
በአወል አብደላ እና ለአለም መካከል የነበረውን አለመግባባት ተጨቅሞ ተሾመ ታደሰ አርባምንጭን አቻ አድርጓል፡፡

18′ ትርታዬ ደመቀ ምርጥ የሚባል የግብ ማስቆጠር አጋጣሚ አግኝቶ ለአለመ ምቀድሞ ይዞበታል፡፡ የሚያስቆጭ አጋጣሚ ነበር፡፡

– ኤሪክ ሙራንዳ በተደጋጋሚ የአርባምንጭን ጎል እየፈተሸ ይገኛል፡፡

7′ ጎልልል!!! ሲዳማ ቡና
ኤሪክ ሙራንዳ ከአዲስ ግደይ ጋር አንድ ሁለት ተቀባብሎ ከፍፁም ቅጣት ምት ክልል ውስጥ መሬት ለመሬት የመታት ኳስ በአንተነህ መሳ መረብ ላይ አርፋለች፡፡

09:06 አርባምንጭ
አርባምንጭ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና የሚያደርጉት ጨዋታ ተጀምሯል፡፡
– – – – –
ዳሽን ቢራ ከ ሀዋሳ ከተማ

የዳሽን ቢራ አሰላለፍ
ደረጄ አለሙ
አለማየሁ ተሰማ – መላኩ ፈጠነ – ያሬድ ባየህ – ሱሌይማን ካማራ
ምንያህል ይመር – አስራት መገርሳ – ደረጄ መንግስቴ
አምሳሉ ጥላሁን – ኤዶም ሆውሶሮቪ – ተክሉ ተስፋዬ
– – –
የሀዋሳ ከተማ አሰላለፍ
ብሪያን ቶቤጎ
ዳንኤል ደርቤ – ሙጂብ ቃሲም – ግርማ በቀለ – ደስታ ዮሃንስ
ሙሉጌታ ምህረት – ኃይማኖት ወርቁ
ጋዲሳ መብራቴ – ታፈሰ ሰለሞን – አስቻለው ግርማ
እስራኤል እሸቱ

– – – – – – – – – –

አርባምንጭ ከተማ ከ ሲዳማቡና

የአርባምንጭ ከተማ አሰላለፍ

አንተነህ መሳ
ፀጋዬ አበራ – በረከት ቦጋለ – አበበ ጥላሁን – ወርቅይታደል አበበ
ትርታዬ ደመቀ – አማኑኤል ጎበና – በረከት ደሙ – ታደለ መንገሻ
ተመስገን ዱባ – ተሾመ ታደሰ
– – –
የሲዳማ ቡና አሰላለፍ

ለአለም ብርሃኑ
ዘነበ ከበደ – አንተነህ ተስፋዬ – አወል አብደላ – ሳውሬል ኦልሪሽ
አዲስ ግደይ – ሙሉአለም መስፍን – አሳምነው አንጀሎ – ፍፁም ተፈሪ – አዲስ ደበበ
ኤሪክ ሙራንዳ

– – – – –

ዛሬ በ09:00 እና 09:30 የሚጀመሩትን የአርባምንጭ ከተማ እና ሲዳማ ቡና እንዲሁም የዳሽን ቢራ እና የሀዋሳ ከተማ ጨዋታ ዋና ዋና ሁነቶች በዙህ ገፅ ላይ እናቀርብላችኀለን፡፡
አብራችሁን ቆዩ

ያጋሩ