ኢትዮጵያ ቡና ከ ጅማ አባ ጅፍር – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

በስምንተኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ተጋጣሚዎች የሚጠቀሙት አሰላለፍ ይፋ ሆኗል። 

ከ 15 ቀናት በኃላ ወደ ሜዳ የተመለሱት ኢትዮጵያ ቡናዎች በሸገር ደርቢ በተቀዳጁት ድል ላይ ከተጠቀሙት ቡድን አማኑኤል ዮሀንስን በሬድዋን ናስር ቦታ ተጠቅመዋል።

በምክትል አሰልጣኙ የሱፍ ዓሊ እየተመራ ወደ ሜዳ የገባው ጅማ አባ ጅፋር ከጊዮርጊሱ ጨዋታ ባደረገው ብቸኛ ለውጥ አብርሀም ታምራትን በሳምሶን ቆልቻ ተክቷል።

ጨዋታውን ተካልኝ ለማ በማሀል ዳኝነት ሲመሩት ካሳሁን ፍፁም እና እያሱ ካሳሁን በረዳት ዳኝነት ተመድበዋል።

የሁለቱ ቡድኖች አሰላለፍ ይህንን ይመስላል

ኢትዮጵያ ቡና

1 ተክለማርያም ሻንቆ
18 ኃይሌ ገብረትንሳይ
4 ወንድሜነህ ደረጄ
2 አበበ ጥላሁን
11 አሥራት ቱንጆ
8 አማኑኤል ዮሃንስ
13 ዊልያም ሰለሞን
5 ታፈሰ ሰለሞን
10 አበበከር ናስር
25 ሀብታሙ ታደሰ
17 አቤል ከበደ

ጅማ አባ ጅፋር

1 ጄኮ ፔንዜ
2 ወንድምአገኝ ማርቆስ
16 መላኩ ወልዴ
4 ከድር ኸይረዲን
14 ኤልያስ አታሮ
21 ንጋቱ ገብረሥላሴ
8 ሱራፌል ዐወል
18 አብርሀም ታምራት
10 ሙሉቀን ታሪኩ
27 ሮባ ወርቁ
17 ብዙዓየሁ እንዳሻው


© ሶከር ኢትዮጵያ