ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የጥር ወር ጨዋታዎች በሁለተኛዋ አስተናጋጅ ከተማ ጅማ መከናወናው ይታወሳል። ሶከር ኢትዮጵያም ከዚህ ቀደም እንደምታደርገው የወሩን ምርጦች ይፋ የምታደርግ ሲሆን ዘንድሮ የአንባቢዎቻችን ምርጫ 30 በመቶ ለማከል በማሰብ እንዲሳተፉ ጋብዘናል።
በዚህም መሠረት በጥር ወር በተደረጉ አምስት ሳምንት ጨዋታዎች ላይ የተመለከታችኋቸው ምርጥ ተጫዋቾች፣ ምርጥ ግብ ጠባቂዎች እና ምርጥ አሰልጣኝ እስከ ነገ 7:00 ባለው ጊዜ እንድትመርጡ ጋብዘንዎታል።
ከዚህ ቀደም እንደምናደርገው የድረገፃችንን ምርጫ ከአንባቢዎች ጋር በማቀናጀት የምናቀርብ ሲሆን ከተለያዩ ወርሀዊ መረጃዎች ጋር አሰናስለን አመሻሽ ላይ ይፋ የምናደርግ ይሆናል።
[ays_poll id=7]
[ays_poll id=8]
[ays_poll id=9]