የአአ ተስፋ ሊግ ፡ የ9ኛ ሳምንት ፣ የተስተካካይ ጨዋታ ውጤት እና የደረጃ ሰንጠረዥ

በአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሚያዘጋጀው የተስፋ ሊግ ዛሬ አንድ ተስተካካይ ጨዋታ ተካሂዶ ኢትዮጵያ ቡና ኤሌክትሪክን 2-0 በማሸነፍ ደረጃውን ወደ 3ኛ አሳድጓል፡፡

የሊጉ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ባለፈው ቅዳሜ የካቲት 19 ተካሂደው የነበረ ሲሆን የሚከተሉት ውጤቶች ተመዝግበውበታል፡-

ደደቢት 1-1 ኤሌክትሪክ

ኢትዮጵያ መድን 2-1 ሰውነት ቢሻው

ቅዱስ ጊዮርጊስ 5-1 ሙገር ሲሚንቶ

መከላከያ 1-2 አዳማ ከተማ

 

የደረጃ ሰንጠረዡ ይህንን ይመስላል፡-

tesfa

Leave a Reply