የኢትዮጵያ ከማላዊ: የዋልያዎቹ አሰላለፍ ታውቋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከማላዊ ጋር በባሕር ዳር ለሚያደርገው የወዳጅነት ጨዋታ ይዞት የሚገባው አሰላለፍ ታውቋል።

10:00 ላይ የሚጀምረው ጨዋታ ላይ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ይዘውት የሚገቡት አሰላለፍ ይህንን ይመስላል።

ተክለማርያም ሻንቆ

አሥራት ቱንጆ – ያሬድ ባየህ – አስቻለው ታመነ – ረመዳን የሱፍ

መስዑድ መሐመድ – ሀብታሙ ተከስተ – ሽመልስ በቀለ

ሽመክት ጉግሳ – ጌታነህ ከበደ – አማኑኤል ገብረሚካኤል

ጨዋታውን ኢንተርናሽናል እእቢቴር ብሩክ የማነብርሀን በዋና ዳኝኘት ይመሩታል