የእርስዎ የየካቲት ወር የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ምርጦችን ይምረጡ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስት የጨዋታ ሳምንታት በሦስተኛዋ አስተናጋጅ ከተማ ባህር ዳር ተከናውነው መጋቢት 3 መጠናቀቃቸው ይታወሳል። በነዚህ አምስት የጨዋታ ሳምንታት ላይ ተመርኩዘን ከዚህ ቀደም እንደምናደርገው የወሩን ምርጦች ይፋ የምናደርግ ሲሆን ከድረ-ገፃችን በተጨማሪ የአንባቢዎቻችን ምርጫ 30 በመቶ ለማከል እንዲሳተፉ ጋብዘናል።

በዚህም መሠረት ከየካቲት 12-መጋቢት 3 በተደረጉት ጨዋታዎች ላይ የተመለከታችኋቸው ምርጥ ተጫዋቾች፣ ምርጥ ግብ ጠባቂዎች እና ምርጥ አሰልጣኝ እስከ ነገ 09:30 ባለው ጊዜ እንድትመርጡ ጋብዘንዎታል። የድረገፃችንን ምርጫ ከአንባቢዎች ጋር በማቀናጀት ነገ አመሻሽ ላይ ይፋ የምናደርግም ይሆናል።


678
የእርስዎ የየካቲት ወር ምርጥ ተጫዋች...?

ምርጫው ተጠናቋል


727
የእርስዎ የየካቲት ወር ምርጥ አሰልጣኝ...?

ምርጫው ተጠናቋል


653
የእርስዎ የየካቲት ወር ምርጥ ግብ ጠባቂ...?

ምርጫው ተጠናቋል