አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ሰበታ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ

የ20 ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ የሆነው የሰበታ ከተማ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታን መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል።

(የአሰላለፍ ለውጥ መኖሩ በመገለፁ ይህ የተስተካከለ አሰላለፍ መረጃ መሆኑን እንገልፃለን።)

ሰበታ ከተማ ባለፈው ሳምንት ጅማ አባ ጅፋርን ሲያሸንፍ በቀረበበት አሰላለፍ ላይ አራት ለውጦች በማድረግ ወደ ሜዳ የሚገባ ይሆናል። በዚህም በቢያድግልኝ ኤልያስ፣ አንታምቢ፣ ቃልኪዳን ዘላለም፣ ያሬድ ሀሰን እና አብዱልሀፊዝ ቶፊቅ ምትክ መሳይ ጴውሎስ፣ አብዱልባሲጥ ከማል፣ ናትናኤል ጋንቹላ፣ ኃይለሚካኤል አደፍርስ እና ፉአድ ኢብራሂም ተተክተው የሚሰለፉ ይሆናል። 

በወላይታ ድቻ በኩል በቀደመው ዘገባችን እንደጠቆምነው ሁሉንም ተጫዋቾች የሚያገኝ መሆኑ በመረጋገጡ በዚህ ጨዋታ ላይ ሙሉ ቡድኑን ይዞ የሚገባ ሲሆን ከለውጦቹ መካከል ባለፈው ሳምንት ተጫዋች የነበረው መክብብ ደገፉ የዳንኤል አጄይን ቦታ ተክቶ በጎሎች መካከል መቆሙ እና አዲስ ፈራሚው ኢዙ አዙካ ለመጀመርያ ጊዜ የሚሰለፍ መሆኑ የሚጠቀሱ ናቸው።

ይህን ጨዋታ ፌዴራል ዳኛ ዮናስ ካሣሁን የሚመራው ይሆናል።

ሰበታ ከተማ

1 ምንተስኖት አሎ
14 ዓለማየሁ ሙለታ
4 አንተነህ ተስፋዬ
13 መሴይ ጳውሎስ
23 ኃይለሚካኤል አደፍርስ
29 አብዱልባሲጥ ከማል
10 ዳዊት እስጢፋኖስ
8 ፉአድ ፈረጃ
7 ቡልቻ ሹራ
11 ናትናኤል ጋንቹላ
77 ኦሰይ ማወሊ

ወላይታ ድቻ

99 መክብብ ደገፉ
16 አናጋው ባደግ
12 ደጉ ደበበ
26 አንተነህ ጉግሳ
9 ያሬድ ዳዊት
32 ነፃነት ገብረመኅን
20 በረከት ወልዴ
6 ጋቶች ፓኖም
23 ኡዙ አዙካ
10 ስንታየሁ መንግሥቱ
21 ቸርነት ጉግሳ


© ሶከር ኢትዮጵያ