አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ድሬዳዋ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

ለወራጅ ቀጠናው ፍልሚያ እጅግ ወሳኝ ከሆነው ጨዋታ መከናወን በፊት እነዚህን መረጃዎች እንድትጋሩ ጋብዘናል።

ድሬዳዋ ከተማ ከባህር ዳር አቻ በተለያየበት ጨዋታ ከተጠቀመው አሰላለፍ ውስጥ ሦስት ለውጦች ሲያደርግ ዐወት ገብረሚካኤል ፣ በረከት ሳሙኤል እና ጁኒያስ ናንጄቦ ወደ ሜዳ ሲመለሱ የዘነበ ከበደ ፣ ያሬድ ዘውድነህ እና ኢታሙና ኬይሙኒን ቦታ ይዘዋል። በሲዳማ ቡና በኩል በተደረገው ለውጥ የአምስት ቢጫ ካርድ ቅጣት ያለበት ብርሀኑ አሻሞ በያሬድ ከበደ ሲታካ ፍቅሩ ወዴሳም በፋቢያን ፋርኖሌ ቦታ የሲዳማ የግብ ዘብ ሆኗል።

ጨዋታውን በመሀል ዳኝነት የሚመሩት ፌደራል ዳኛ ተፈሪ አለባቸው ሆነዋል።

የቡድኖቹ የዛሬ አሰላለፍ ይህንን ይመስላል :-

ድሬዳዋ ከተማ

30 ፍሬው ጌታሁን
6 ዐወት ገብረሚካኤል
21 ፍሬዘር ካሳ
15 በረከት ሳሙኤል
4 ሄኖክ ኢሳይያስ
5 ዳንኤል ደምሴ
12 ዳንኤል ኃይሉ
8 ሱራፌል ጌታቸው
20 ጁኒያስ ናንጄቤ
99 ሙኅዲን ሙሳ
22 ሪችሞንድ ኦዶንጎ

ሲዳማ ቡና

1 ፍቅሩ ወዴሳ
32 ሰንደይ ሙቱኩ
2 ፈቱዲን ጀማል
24 ጊትጋት ኮች
5 መሐሪ መና
34 ያሬድ ከበደ
10 ዳዊት ተፈራ
20 ዮናስ ገረመው
8 ኢኪኪ አፎላቢ
27 ማማዱ ሲዲቤ
9 ሀብታሙ ገዛኸኝ


© ሶከር ኢትዮጵያ