አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ወልቂጤ ከተማ ከ አዳማ ከተማ

የዛሬ ከሰዓቱ ጨዋታ ከመጀመሩ አስቀድሞ ቀጣዮቹን መረጃዎች እንድትጋሩ ጋብዘናል።

የመጨረሻ ጨዋታቸውን ከሀዲያ ሆስዕና ጋር ያደረጉት ሁለቱ ቡድኖች በአሰላለፋቸው ላይ ለውጦችን በማድረግ ለዛሬው ጨዋታ ደርሰዋል። በወልቂጤ በኩል ቶማስ ስምረቱ ከቅጣት መልስ እንዲሁም ሙሉጌታ ወልደጊዮርጊስ እና አሳሪ አልመሀዲ በመሀመድ ሻፊ ፣ ሀብታሙ ሸዋለም እና አሜ መሀመድ ምትክ ጨዋታውን ይጀምራሉ። አዳማ ከተማ በበኩሉ ጀሚል ያዕቆብ እና ማማዱ ኩሊባሊን በታፈሰ ሰርካ እና ያሬድ ብርሀኑ ተክተዋል።

ጨዋታውን በመሀል ዳኝነት የሚመሩት ፌደራል ዳኛ አዳነ ወርቁ ናቸው።

የቡድኖቹ የዛሬ አሰላለፍ ይህንን ይመስላል :-

ወልቂጤ ከተማ

1 ጀማል ጣሰው
23 ዮናታን ፍስሐ
30 ቶማስ ስምረቱ
19 ዳግም ንጉሤ
3 ረመዳን የሱፍ
6 አሳሪ አልመሀዲ
25 ሙሉጌታ ወልደጊዮርጊስ
14 አብዱልከሪም ወርቁ
13 ፍሬው ሰለሞን
8 አቡበከር ሳኒ
26 ሄኖክ አየለ

አዳማ ከተማ

1 ሳኩራ ካማራ
13 ታፈሰ ሰረካ
20 ደስታ ጌቻሞ
88 አሊሴ ኦቢሳ ጆናታን
80 ሚሊዮን ሰለሞን
34 ላሚን ኩማር
8 በቃሉ ገነነ
25 ኤልያስ ማሞ
32 ያሬድ ብርሀኑ
29 ሀብታሙ ወልዴ
10 አብዲሳ ጀማል

© ሶከር ኢትዮጵያ