አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ፋሲል ከነማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ የተደረጉ የአሰላለፍ ለውጦች ይህንን ይመስላሉ።

ፋሲል ከነማ ሲዳማን ካሸነፈበት ጨዋታ ባደረጋቸው ለውጦች በረከት ደስታ እና ይሁን እንዳሻው በናትናኤል ገብረጊዮርጊስ እና የአምስት ቢጫ ካርድ ቅጣት ያለበት ሰራፌል ዳኛቸው ቦታ ጨዋታውን ይጀምራሉ።

ባሳለፍነው ሳምንት በወልቂጤ ከተማ ላይ ድል ያስመዘገቡት ሀዲያ ሆስዕናዎች ደግሞ ካሉሻ አልሀሰንን በአዲስ ህንፃ ቦታ ያሰለፉበትን ብቸኛ ቅያሪ አድርገዋል።

ኢንተርናሽናል ዳኛ አማኑኤል ኃይለስላሴ ጨዋታውን በመሐል ዳኝነት ይመሩታል።

የቡድኖቹ አሰላለፍ ይህንን ይመስላል :-

ፋሲል ከነማ

1 ሚኬል ሳማኬ
2 እንየው ካሣሁን
5 ከድር ኩሊባሊ
16 ያሬድ ባየህ
21 አምሳሉ ጥላሁን
17 ሀብታሙ ተከስተ
8 ይሁን እንዳሻው
17 በዛብህ መለዮ
7 በረካት ደስታ
19 ሽመክት ጉግሳ
26 ሙጂብ ቃሲም

ሀዲያ ሆሳዕና

77 መሐመድ ሙንታሪ
2 ሱሌይማን ሀሚድ
3 ቴዎድሮስ በቀለ
15 ፀጋሰው ድማሙ
17 ሄኖክ አርፊጮ
10 አማኑኤል ጎበና
14 መድሀኔ ብርሀኔ
13 ካሉሻ አልሀሰን
22 ቢስማርክ አፒያ
12 ዳዋ ሆቴሳ
18 ዑመድ ኡኩሪ

© ሶከር ኢትዮጵያ