ሀዲያ ሆሳዕና ከ ድሬዳዋ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ላይ ድሬዳዋ እና ሆሳዕና ይዘዋቸው የሚገቡት አሰላለፍ ታውቋል።

ሀዲያ ሆሳዕና ከፋሲል ነጥብ ከተጋራበት ስብስብ የአምስት ተጫዋች ለውጥ ያደረገ ሲሆን አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ሱሌይማን ሀሚድ፣ ቴዎድሮስ በቀለ፣ ሄኖክ አርፊጮ፣ ካሉሻ አልሀሰን እና ቢስማርክ አፒያን በማሳረፍ ለአይዛክ ኢሲንዴ፣ ብሩክ ቀልቦሬ፣ ዱላ ሙላቱ፣ ተስፋዬ በቀለ እና ተስፋዬ አለባቸው የመሰለፍ እድልን ሰጥተዋል ።

የአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከተማዎች በበኩላቸው የአንድ ተጫዋች ለውጥ ብቻ ያደረጉ ሲሆን በሙኅዲን ሙሳ ምትክ ኢታሙና ኬሙይኔ ወደ አሰላለፍ ተመልሷል።

ጨዋታውን ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ለሚ ንጉሤ ይመሩታል።

የሁለቱ ቡድኖች አሰላለፍ ይህን ይመስላል:-

ሀዲያ ሆሳዕና

77 መሐመድ ሙንታሪ
15 ፀጋሰው ድማሙ
5 አይዛክ ኢሲንዴ
25 ተስፋዬ በቀለ
14 መድሀኔ ብርሀኔ
21 ተስፋዬ አለባቸው
10 አማኑኤል ጎበና
8 ብሩክ ቀልቦሬ
7 ዱላ ሙላቱ
12 ዳዋ ሆቴሳ
18 ዑመድ ኡኩሪ

ድሬዳዋ ከተማ

30 ፍሬው ጌታሁን
6 ዐወት ገብረሚካኤል
21 ፍሬዘር ካሳ
15 በረከት ሳሙኤል
4 ሄኖክ ኢሳይያስ
5 ዳንኤል ደምሴ
12 ዳንኤል ኃይሉ
8 ሱራፌል ጌታቸው
20 ጁኒያስ ናንጄቦ
13 ኢታሙና ኬሙይኔ
22 ሪችሞንድ ኦዶንጎ


© ሶከር ኢትዮጵያ

ያጋሩ