አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – አዳማ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ

ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረው ጨዋታ ላይ የተደረጉ የአሰላለፍ ለውጦች ይህንን ይመስላሉ።

አዳማ ከተማ ከወልቂጤ ከተማ ጋር ነጥብ ከተጋራበት ጨዋታ ሦስት ለውጦች አድርጓል። በዚህም ትዕግስቱ አበራ ፣ ደሳለኝ ደባሽ እና ማማዱ ኩሊባሊ ጨዋታውን ሲጀምሩ ደስታ ጌቻሞ ፣ በቃሉ ገነነ እና ያሬድ ብርሀኑ ከአሰላለፍ የወጡ ተጫዋቾች ናቸው። ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር ነጥብ የተጋሩት ፋሲል ከነማዎች ግን ምንም ለውጥ ሳያደርጉ ወደ ሜዳ ይገባሉ።

ጨዋታውን በመሀል ዳኝነት የሚመሩት ፌደራል ዳኛ ማኑሄ ወንደፃዲቅ ይሆናሉ።

የቡድኖቹ የዛሬ አሰላለፍ ይህንን ይመስላል :-

አዳማ ከተማ

1 ሴኩምባ ካማራ
13 ታፈሰ ሰረካ
44 ትዕግስቱ አበራ
88 አሊሴ ጆናታን
80 ሚሊዮን ሰለሞን
34 ላሚን ኩማር
22 ደሳለኝ ደባሽ
25 ኤልያስ ማሞ
31 ማማዱ ኩሊባሊ
29 ሀብታሙ ወልዴ
10 አብዲሳ ጀማል

ፋሲል ከነማ

1 ሚኬል ሳማኬ
2 እንየው ካሣሁን
5 ከድር ኩሊባሊ
16 ያሬድ ባየህ
21 አምሳሉ ጥላሁን
17 ሀብታሙ ተከስተ
8 ይሁን እንዳሻው
17 በዛብህ መለዮ
7 በረካት ደስታ
19 ሽመክት ጉግሳ
26 ሙጂብ ቃሲም


© ሶከር ኢትዮጵያ

ያጋሩ