አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ሰበታ ከተማ ከ አዳማ ከተማ

የ24ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎችን እንዲህ አሰናድተናል።

በሰበታ ከተማ በኩል አብዱልሀፊዝ ትፊቅ፣ ናትናኤል ጋንቹላ፣ ኢብራሂም ከድር እና አዲሱ ተስፋዬ አርፈው ፉአድ ፈረጃ፣ መስዑድ መሐመድ፣ ታደለ መንገሻ እና ቢያድግልኝ ኤልያስ በአሰላለፉ ተካተዋል። ላለመውረድ የነበራቸውን እቅድ በማሳካታቸው ቀጥ እቅዳቸው እስከ አራት ገብቶ ማጠናቀቅ መሆኑን አሰልጣኝ አብርሀም መብሬቱ ገልፀዋል።

በአዳማ ከተማ በኩል በኤልያስ አህመድ፣ ጀሚል ያዕቆብ እና ደሳለኝ ደባሽ ምትክ ማማዱ ኩሊባሊ፣ ኢሊሴ ጆናታን እና ኤልያስ ማሞ የሚሰለፉ ይሆናል። በማጥቃት አጨዋወት ለማሸነፍ ወደ ሜዳ እንደሚገቡ አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ ተናግረዋል

ጨዋታውን ፌዴራል ዳኛ ቢንያም ወርቃገኘሁ ይመራዋል።

የሁለቱ ቡድኖች አሰላለፍ ይህን ይመስላል:-

ሰበታ ከተማ

44 ፋሲል ገብረሚካኤል
14 ዓለማየሁ ሙለታ
12 ቢያድግልኝ ኤልያስ
4 አንተነህ ተስፋዬ
23 ኃይለሚካኤል አደፍርስ
10 ዳዊት እስጢፋኖስ
3 መስዑድ መሐመድ
28 ክሪዚስቶም ንታምቢ
17 ታደለ መንገሻ
8 ፉአድ ፈረጃ
77 ኦሰይ ማውሊ

አዳማ ከተማ

1 ሴኩምባ ካማራ
13 ታፈሰ ሰርካ
20 ደስታ ጊቻሞ
28 አሚን ነስሩ
80 ሚሊዮን ሰለሞን
88 ኢሊሴ ጆናታን
25 ኤልያስ ማሞ
8 በቃሉ ገነነ
31 ማማዱ ኩሊባሊ
10 አብዲሳ ጀማል
29 ሀብታሙ ወልዴ