የፕሪምየር ሊግ ክለቦች መውጣት እና መውረድን በተመለከተ ከፌዴሬሽኑ የተሰጠ መግለጫ

በትግራይ ክልል ክለቦች አለመሳተፍ ምክንያት በ13 ክለቦች የተካሄደው የዘንድሮ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በቀጣዩ ዓመት በ16 ክለቦች መካከል እንደሚካሄድ መገለፁ ይታወሳል። ይህን ተከትሎ የሊጉ ተሳታፊዎች በሚወሰኑት ሒደት ዙርያ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን መግለጫ አውጥቷል።

ከፌዴሬሽኑ ድረገፅ ያገኘነው ማብራርያ ይህንን ይመስላል:-