የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኮከብ ተሸላሚዎች ታውቀዋል

የዘንድሮው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ኮከቦች እነማን እንደሆኑ ታውቀዋል።

በአምስት ከተሞች የተከናወነው የዘንድሮ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመዝጊያ ፕሮግራም ከደቂቃዎች በኋላ በሸራተን አዲስ ሆቴል ይደረጋል። ፕሮግራሙ ከመጀመሩ በፊትም የውድድሩ ኮከቦች እነማን እንደሆኑ ሶከር ኢትዮጵያ ደርሶበታል። እነርሱም

* ምርጥ ዋና ዳኛ – በላይ ታደሰ
* ምርጥ ረዳት ዳኛ – ተመስገን ሳሙኤል
* ምርጥ ግብ ጠባቂ – ሳማኬ ሚኬል (ፋሲል ከነማ)
* ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ – አቡበከር ናስር ( ኢትዮጵያ ቡና -29)
* ተስፋ ሰጪ ተጫዋች – ወንድማገኝ ኃይሉ (ሀዋሳ ከተማ)
* ምርጥ ወጣት ተጫዋች – አቡበከር ናስር (ኢትዮጵያ ቡና)
* ኮከብ አሠልጣኝ – ሥዩም ከበደ (ፋሲል ከነማ)
* የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች – አቡበከር ናስር (ኢትዮጵያ ቡና)

ያጋሩ