አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ጅማ አባ ጅፋር ከ ሀምበሪቾ ዱራሜ

ከደቂቃዎች በኋላ በሚጀመረው ጨዋታ ዙሪያ የመጨረሻ መረጃዎችን እነሆ !

በኢትዮ ኤሌክትሪክ ሽንፈት የገጠመው ጅማ አባ ጅፋር አንድ ለውጥ በማድረግ ለጨዋታው ቀርቧል። በዚህም አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ሳዲቅ ሴቾን በራሂም ኦስማኖ ምትክ አጥቂ አድርገው ተጠቅመዋል።

በሀምበርቾ ዱራሜ በኩል ደግሞ ከወልቂጤው ሽንፈት በተደረጉ ሁለት ለውጦች ብሩክ ኤልያስ
እና ሮቦት ሰለሎ ወደ አሰላለፍ መጥተው አመረላ ደልታታ እና አላዛር አድማሱ አርፋዋል።

ጨዋታውን በመሀል ዳኝነት የሚመሩት ፌደራል ዳኛ አሸብር ሰቦቃ ናቸው።

ሁለቱ አሰልጣኞች ለጨዋታው የመረጡት አሰላለፍ ይህንን ይመስላል :-

ጅማ አባ ጅፋር

91 አቡበከር ኑሪ
28 ስዩም ተስፋዬ
16 መላኩ ወልዴ
14 ኤልያስ አታሮ
3 አሌክስ አሙዙ
21 ንጋቱ ገብረስላሴ
13 ዋለልኝ ገብሬ
20 ሀብታሙ ንጉሴ
19 ተመስገን ደረሰ
7 ሳዲቅ ሴቾ
26 ዋውንጎ ፕሪንስ

ሀምበሪቾ ዱራሜ

1 እሸቱ አጪሶ
15 እንዳለ ዮሐንስ
3 ሙሉነህ ገ/መድህን
11 መስቀሉ ለቴቦ
25 አቤኔዘር ኦቴ
10 ነጋሽ ታደሰ
4 ሮቦት ሰለሎ
21 ፀጋአብ ዮሴፍ
8 ዋቁማ ዲንሳ
23 ብሩክ ኤልያስ
13 ዳግም በቀለ

ያጋሩ