ባለ ሦስት ነጥቦቹን ቡድኖች የሚያገናኘውን ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎችን እንድትካፈሉ ጋብዘናል።
አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና በውድድሩ የመጀመሪያውን ሦስት ነጥብ ባሳኩበት የጅማው ጨዋታ ላይ የተጠቀሙትን አሰላለፍ ሳይለውጡ የዛሬውን ጨዋታ መጀመር ምርጫቸው አድርገዋል።
የኮልፌ ቀራኒዮው አሰልጣኝ መሀመድ ኑር በአዳማ ከተማ ሽንፈት ከገጠመው ቡድናቸው ውስጥ በግብ ጠባቂ ቦታ ላይ ብቻ ለውጥ አድርጋዋል። በዚህም ኃይማኖት አዲሱ የአዲስኪዳን ኪዳነማርያምን ቦታ በመያዝ ወደ አሰላለፉ መጥቷል።
ኢንተርናሽናል ዳኛ በላይ ታደሰ ጨዋታውን በመሀል ዳኝነት ለመምራት ኃላፊነቱን ተረክበዋል።
ቡድኖቹ ይዘውት የሚገቡት አሰላለፍ ይህንን ይመስላል :-
ኢትዮ ኤሌክትሪክ
30 ዘሪሁን ታደለ
16 ሀብታሙ ጥላሁን
28 ብሩክ ጌታቸው
21 ወልደአማኑኤል ጌቱ
13 ፍራኦል መንግሥቱ
24 ቢኒያም ትዕዛዙ
6 እንዳለ ዘውገ
19 ሳሙኤል ታዬ
3 አቤል ታሪኩ
9 ኤርሚያስ ኃይሉ
7 አደም አባስ
ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከ
25 ሃይማኖት አዲሱ
5 ፈቱ አብደላ
3 አቡበከር ከሚል
13 ፉዐድ ነስሩ
21ተመስገን ዘውዱ
11 ኪሩቤል ወንድሙ
2 አቡበከር ሸሚል
8 ደሳለኝ ወርቁ
7 አንዋር ዱላ
9 ሀቢብ ከማል
10 ብሩል ሙሉጌታ