አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ወልቂጤ ከተማ ከ አዳማ ከተማ

ከፕሪምየር ሊጉ ከወረዱ ቡድኖች ሁለቱን የሚያገናኘው ጨዋታ ከመጀመሩ በፊት ቀጣዮቹ መረጃዎችን ልናደርሳችሁ ወደናል።

በመጨረሻ ጨዋታቸው ሀምበርቾ ዱራሜን 4-0 መርታት የቻሉት ወልቂጤ ከተማዎች በመጀመሪያ አሰላለፋቸው ውስጥ ለውጥ ሳያደርጉ ወደ ሜዳ ገብተዋል። በኮልፌ ቀራኒዮ ላይ ተመሳሳይ ድል ያሳኩት አዳማ ከታማዎች ግን ፊት መስመር ላይ አብዲሳ ጀማልን በማማዱ ኩሊባሊ ቦታ ተክተዋል።

ኢንተርናሽናል ዳኛ ኃይለየሱስ ባዘዘው ጨዋታውን በመሀል ዳኝነት እንዲመሩ ተመድበዋል።

የቡድኖቹ ቀዳሚ አሰላለፍ ይህንን ይመስላል ;-

ወልቂጤ ከተማ

1 ጀማል ጣሰው
12 ተስፋዬ ነጋሽ
19 ዳግም ንጉሴ
15 ዮናስ በርታ
3 ረመዳን የሱፍ
21 ሀብታሙ ሸዋለም
13 ፍሬው ሠለሞን
18 በኃይሉ ተሻገር
14 አብዱልከሪም ወርቁ
8 አቡበከር ሳኒ
7 አሜ መሐመድ

አዳማ ከተማ

1 ሴኩምባ ካማራ
20 ደስታ ጊቻሞ
80 ሚሊዮን ሠለሞን
28 አሚኑ ነስሩ
27 ሠይፈ ዛኪር
5 ጀሚል ያቆብ
88 አሊሴ ጆናታን
8 በቃሉ ገነነ
26 ኤሊያስ አህመድ
9 በላይ ዓባይነህ
10 አብዲሳ ጀማል

ያጋሩ