ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ኤሌክትሪክ : ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-2 ኤሌክትሪክ
29’49’ ኤፍሬም አሻሞ (ፍ.ቅ.ምት)
3′ ፒተር ኑዋድኬ, 10′ ፍፁም ገብረማርያም

———–

ተጠናቀቀ!
ጨዋታው በአቻ ውጤቴ ተጠናቀቀ

90′ አራት ደቂቃ ተጨምሯል፡፡

87′ የተጫዋች ለውጥ – ኤሌክትሪክ
በሃይሉ ተሻገር ወጥቶ ዋለልኝ ገብሬ ገብቷል፡፡

76′ የተጫዋች ለውጥ – ኤሌክትሪክ
ፍፁም ገብረማርያም ወጥቶ ትዕዛዙ መንግስቱ ገብቷል፡፡

71′ የተጫዋች ለውጥ – ንግድ ባንክ
አምሃ በለጠ ገብቶ ቢንያም በላይ ወጥቷል፡፡

65′ ደረጄ ሃይሉ ከርቀት የመታውን ኳስ ፌቮ አውጥቶበታል፡፡

63′ የተጫዋች ለውጥ – ኤሌክትሪክ
ብሩክ አየለ ገብተ ቶአሸናፊ ሽብሩ ወጥቷል፡፡

60′ ሰለሞን ገብረመድህን ከርቀት አክርሮ የመታው ኳስ ወደ ውጪ ወጥቷል፡፡

49′ ጎልልል!!!
ኤፍሬም አሻሞ ባንክን አቻ አድርጓል፡፡

ተጀመረ
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል፡፡

የእረፍት ሰአት ቅያሪ – ንግድ ባንክ
ፊሊፕ ዳውዚ ገብቶ ቢንያም በላይ ወጥቷል፡፡

– – – – – –
ተጠናቀቀ!
የመጀመርያው አጋማሽ በኤሌክትሪክ መሪነት ተጠናቀቀ፡፡

44′ ጋብሬል ከርቀት አክርሮ የመታውን ኳስ አሰግድ አውጥቶታል፡፡ የምቱ ፍጥነት እና የአሰግድ ቅልጥፍና አስደማሚ ነበር፡፡

40′ ፒተር ኑዋድኬ ከፍፁም ቅጣት ምት ክልል ጠርዝ የመታውን ቅጣት ምት ፌቮ አውጥቶበታል፡፡

*ጨዋታው ፈጣን እና እልህ የተቀላቀለበት እንቅስቃሴ እየታየበት ይገኛል፡፡

30′ ኤሌክትሪኮች የፍፁም ቅጣት ምቱን በመቃወም ክስ አስመዝግበዋል፡፡

29′ ጎልልል!!!
ኤፍሬም አሻሞ የፍፁም ቅጣት ምቱን ወደ ግብነት ቀይሮታል፡፡

28′ ተስፋዬ መላኩ ቢንያም ላይ በሰራው ጥፋት ለባንክ የፍፁም ቅጣት ምት ተሰጥቷል፡፡

*ኤሌክትሪኮች 10 ደቂቃ ውስጥ ሁለት ግቦች ካስቆጠሩ በኋላ ጨዋታውን ለማረጋጋት እየጣሩ ይገኛሉ፡፡

15′ ቢንያም በላይ የሞከረውን ቅጣት ምት አሰግድ አውጥቶበታል፡፡

10′ ጎልልል!!! ኤሌክትሪክ

ፍፁም ገብረማርያም ከአወት የተሻገረለትን ኳስ በጥሩ ሁኔታ አስቆጥሯለል፡፡

3′ ጎልልል!!! ኤሌክትሪክ
ፒተር ከርቀት በግሩም ሁኔታ ኤሌክትሪክን ቀዳሚ አድርጓል፡፡

1′ ተጀመረ

———–
የኤሌክትሪክ አሰላለፍ
አሰግድ አክሊሉ
አወት ገ/ሚካኤል – ተስፋዬ መላኩ – ሲሴይ ሀሰን – በረከት ተሰማ
በሃይሉ ተሻገር – ደረጄ ሃይሉ – አሸናፊ ሽብሩ – አሳልፈው መኮንን
ፍፁም ገብረማርያም – ፒተር ኑዋድኬ
———-
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰላለፍ
ኢማኑኤል ፌቨር
ዳንኤል አድሃኖም – ቢንያም ሲራጅ – አቤል አበበ – አንተነህ ገብረክርስቶስ
ጋብሬል መሃመድ – ሰለሞን ገብረመድህን
ኤፍሬም አሻሞ – ፍቅረየሱስ ተክለብርሃን – ቢንያም በላይ
ቢንያም አሰፋ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *