የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ከአልጄርያ ጋር ላለባቸው ጨዋታ ዝግጅት 24 ተጫዋቾች መርጠዋል፡፡ መጋቢት 3 ዝግጅታቸውን እንደሚጀምሩም ታውቋል፡፡
የተመረጡት ተጫዋቾች የሚከተሉት ናቸው፡-
ግብ ጠባቂዎች
1. አቤል ማሞ(ሙገር ሲሚንቶ)
2. ለአለም ብርሃኑ (ሲዳማ ቡና)
3. ታሪክ ጌትነት (ደደቢት)
ተከላካዮች
4. ስዩም ተስፋዬ(ደደቢት)
5. አሉላ ግርማ(ቅዱስ ጊዮርጊስ)
6. ተካልኝ ደጀኔ(ደደቢት)
7. ሱሌይማን መሃመድ (አዳማ ከተማ)
8. አስቻለው ታመነ(ቅዱስ ጊዮርጊስ)
9. አንተነህ ተስፋዬ (ሲዳማ ቡና)
10. ያሬድ ባየህ(ዳሽን ቢራ)
11. ወንድይፍራው ጌታሁን (ኢት. ቡና)
አማካዮች
12. ጋቶች ፓኖም (ኢት. ቡና)
13. አስራት መገርሳ (ዳሽን ቢራ)
14. ቢንያም በላይ (ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)
15. ታደለ መንገሻ (አርባምንጭ ከተማ)
16. በሃይሉ አሰፋ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
17. ሽመልስ በቀለ (ፔትሮጄት)
18. ኤልያስ ማሞ (ኢትዮጵያ ቡና)
19. ራምኬል ሎክ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
አጥቂዎች
20. ዳዊት ፍቃዱ (ደደቢት)
21. ጌታነህ ከበደ (ፕሪቶርያ ዩኒቨርሲቲ)
22. ታፈሰ ተስፋዬ (አዳማ ከነማ)
23. ሙሉአለም ጥላሁን (መከላከያ)
24. ሳላዲን ሰኢድ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)