ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ 1ኛ ዙር ዛሬ ተጠናቋል

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ መካከለኛ ዞን የ1ኛው ዙር መርሃ ግብር ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡

የአዲስ አበባ ስታድየም በተደራራቢ ጨዋታዎች በመጎዳቱ እንዲያገግም በሚል ያለፉት 2 ሳምንት ጨዋታዎች በመድን ሜዳ ተደርገዋል፡፡

 

የ9ኛ ሳምንት ውጤቶች ይህንን ይመስላሉ፡-

 

ሰኞ የካቲት 28 ቀን 2008

ደደቢት 1-1 መከላከያ

 

ማክሰኞ የካቲት 29 ቀን 2008

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-0 አአ ከተማ

(ጨዋታው ለባንክ ፎርፌ ተሰጥቷል)

 

ረቡዕ የካቲት 30 ቀን 2008

ሐረር ሲቲ 4-1 ኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ

 

ሀሙስ መጋቢት 1 ቀን 2008

ቅዱስ ጊዮርጊስ 3-0 ኤሌክትሪክ

 

አርብ መጋቢት 2 ቀን 2008

ኢትዮጵያ ቡና 1-3 አፍሮ ፅዮን

 

የ1ኛው ዙር የደረጃ ሰንጠረዥ ይህንን ይመስላል፡-

gsdhjhjkl

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *