አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ሲዳማ ቡና ከ ድሬዳዋ ከተማ

የምሽቱ ጨዋታ ከመጀመሩ በፊት ቀጣዮቹን መረጃዎች እንድትካፈሉ ጋብዘናል።

ሲዳማ ቡና ከኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ከተጋራበት ጨዋታ ባደረገው ብቸኛ ለውጥ ሀብታሙ ገዛኸኝን አሳርፎ ፍራንሲስ ካሀታን በመስመር አጥቂነት ተጠቅሟል። ድሬዳዋ ከተማ ደግሞ ወላይታ ድቻን ሲረታ ከተጠቀመበት ስብስብ ዳንኤል ኃይሉ እና ሱራፌል ጌታቸውን በዳንኤል ደምሴ እና አቤል ከበደ ለውጦ ለጨዋታው ቀርቧል።

ጨዋታው በፌደራል ዳኛ ዮናስ ካሳሁን ዋና ዳኝነት እንደሚመራ ታውቋል።

ሁለቱ ቡድኖች ይዘውት የሚገቡት የመጀመሪያ አሰላለፍ ይህንን ይመስላል።

ሲዳማ ቡና

30 ተክለማሪያም ሻንቆ
3 አማኑኤል እንዳለ
24 ጊት ጋትጉት
5 ያኩቡ መሀመድ
21 ሰለሞን ሀብቴ
16 ብርሀኑ አሻሞ
15 ቴዎድሮስ ታፈሰ
7 ፍሬው ሰለሞን
14 ብሩክ ሙሉጌታ
25 ፍራኒሲስ ካሀታ
11 ይገዙ ቦጋለ

ድሬዳዋ ከተማ

30 ፍሬው ጌታሁን
2 እንየው ካሳሁን
13 መሳይ ጳውሎስ
44 ሚኪያስ ካሳሁን
4 ሄኖክ ኢሳይያስ
16 ብሩክ ቃልቦሬ
5 ዳንኤል ደምሴ
19 ሙኸዲን ሙሳ
17 አቤል ከበደ
9 ጋዲሳ መብራቴ
18 አብዱርሀማን ሙባረክ

ያጋሩ