
ዋልያውን የሚገጥመው የኬፕ ቨርድ አሰላለፍ ታውቃል
ከ60 ደቂቃዎች በኋላ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚፋለመው የኬፕ ቨርድ የመጀመሪያ አሰላለፍ ይፋ ሆኗል።
በምድን አንድ የሚገኙት ኢትዮጵያ እና ኬፕ ቨርድ ከደቂቃዎች በኋላ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። በጨዋታው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ይዞት ወደ ሜዳ የሚገባውን የመጀመሪያ አሰላለፍ ከሰዓታት በፊት ያቀረብን ሲሆን አሁን ደግሞ የኬፕ ቨርድ አሰላለፍ ይፋ ደርሶናል።
ማርሲዮ ዳሮሳ
ኢያንኬ ታቫሬዝ
ሮቤርቶ ሎፔስ
ኑኖ ቦርገስ
ጃሚሮ አልቫሬንጋ
ጋሪ ሮድሪጌዝ
ዲያላን ሳንቶስ
ስቴቨን ፎርቴስ
ኬኒ ሳንቶስ
ጁሊዮ ታቫሬስ
ጄፍሪ ፎርቲስ
ተዛማጅ ፅሁፎች
ሀዲያ ሆሳዕና የዕግድ ውሳኔ ተላለፈበት
ሀዲያ ሆሳዕና ከዚህ ቀደም በይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ የተሰጠበትን ውሳኔ ተግባራዊ አላደረገም በሚል የዕግድ ውሳኔ ተላልፎበታል። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት ለ15 ተጫዋቾች...
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ወሳኝ ድል አሳክተዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በተደረጉ አራት መርሐግብሮች ጅምሩን ሲያደርግ መከላከያ ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ተጋጣሚዎቻቸውን...
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-1 ድሬዳዋ ከተማ
በሊጉ ለመቆየት ብርቱ ትግል ተደርጎበት ነጥብ በመጋራት ከተጠናቀቀው ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ሰንዝረዋል፡፡ አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ - አዳማ...
ከ17 እና ከ15 ዓመት በታች ውድድሮች የሚደረጉበት ቦታ እና ቀን ይፋ ሆኗል
የ2014 ከ17 ዓመት በታች እና ከ15 ዓመት በታች የፓይለት ፕሮጀክት ውድድሮች የሚደረጉበት ከተማ እና ቀን ታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን...
የአዲስ አበባ ከተማ የቡድን አባላት ዝርፊያ ተፈፀመባቸው
በሲዳማ ቡና ሽንፈት ያስተናገድው የአዲስ አበባ ከተማ የቡድን አባላት ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ ዝርፊያ እንደተፈፀመባቸው ሶከር ኢትዮጵያ አውቃለች። ረፋድ ላይ በ29ኛ...
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የሊጉ መሪ ንግድ ባንክ እና ተከታዩ ኤሌክትሪክ ሲያሸንፉ ሀዋሳ እና መከላከያ ነጥብ ተጋርተዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በአዳማ ሲከወኑ ሊጉን እየመራ የሚገኘው ንግድ ባንክ በግብ ሲንበሸበሽ ተከታዩ ኢትዮ ኤሌክትሪክ...