የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 11ኛ ሳምንት ሁሉም ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው በምድ ሀ መሪዎቹ ነጥብ ጥለዋል፡፡ ፋሲል ከተማ በመሸነፉም መሪነቱን ለመቐለ ከተማ አስረክቧል፡፡ በምድብ ለ ጅማ አባ ቡና እና አዲስ አበባ ከተማ መገስገሳቸውን ቀጥለዋል፡፡ የ11ኛ ሳምንት ውጤቶች የሚከተሉት ናቸው፡-
ምድብ ሀ
ባህርዳር ከተማ 2-1 ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን
ሰበታ ከተማ 2-2 መቐለ ከተማ
ቡራዩ ከተማ1-0 አአ ፖሊስ
ኢትዮጵያ መድን 1-0 ፋሲል ከተማ
ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ 2-2 ሱሉልታ ከተማ
ወልድያ 0-0 ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት
አክሱም ከተማ 2-1 ወሎ ኮምቦልቻ
አማራ ውሃ ስራ 1-1 ሙገር ሲሚንቶ
ምድብ ለ
ጅማ አባ ቡና 3-0 ሻሸመኔ ከተማ
ሀላባ ከተማ 5-0 ፌዴራል ፖሊስ
ነገሌ ቦረና 0-1 ናሽናል ሴሜንት
አአ ዩኒቨርሲቲ 1-1 ባቱ ከተማ
አርሲ ነገሌ 0-1 ጂንካ ከተማ
ወራቤ ከተማ 2-0 ነቀምት ከተማ
ድሬዳዋ ፖሊስ 1-2 አአ ከተማ
ጅማ ከተማ 2-0 ደቡብ ፖሊስ