
ድሬዳዋ ከተማ የቀድሞ የቡድኑ የግራ መስመር ተከላካይን አስፈረመ
[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″]
አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የመጀመሪያ ተጫዋቻቸውን አስፈርመዋል።
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በመጀመሪያው ዙር ደካማ የውድድር ጊዜን ያሳለፈው ድሬዳዋ ከተማ በርካታ ለውጦችን በማድረግ አሰልጣኝ ሳምሶን አየለን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረ መሆኑ የሚታወስ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ የቀድሞው የክለቡ ተጫዋች የነበረውን አማረ በቀለን አስፈርሟል፡፡
የቀድሞው የኢትዮ ኤሌክትሪክ ፣ ወልድያ እና ድሬዳዋ ከተማ የግራ መስመር ተከላካይ የነበረው አማረ በቀለ ከአንድ አመት በፊት ድሬዳዋን ከለቀቀ በኋላ ያለ ክለብ ያሳለፈ ሲሆን በሁለተኛው ዙር የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ወደ ምስራቁ ክለብ በድጋሚ ተመልሶ የአንድ አመት ውልን ፈርሟል፡፡ በቀጣዮቹ ቀናቶችም ድሬዳዋ ከተማ ተጨማሪ አዳዲስ ተጫዋቾች የሚያስፈርም ይሆናል፡፡
ተዛማጅ ፅሁፎች
ቅድመ ዳሰሳ | የ29ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
የነገውን ተጠባቂ የጨዋታ ቀን የተመለከተው ዳሰሳችን እንዲህ ይነበባል። ወደ ፍፃሜው እየቀረበ በሚገኘው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ እጅግ አጓጊ የሆነ...
የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህርዳር ከተማ 1-1 ሰበታ ከተማ
የዕለቱ ሦስተኛ ጨዋታ በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱም ክለብ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ - ባህርዳር ከተማ ስለ ሁለቱ...
ሪፖርት | በሁለቱ አጋማሾች የተቆጠሩት ድንቅ ጎሎች ባህር ዳር እና ሰበታን ነጥብ አጋርተዋል
በዕለቱ ሦስተኛ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ እና ሰበታ ከተማ በውብ ግቦቻቸው አንድ እኩል ወጥተዋል። ባሳለፍነው ሳምንት ድሬዳዋ ከተማን አንድ ለምንም...
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 2-2 ወላይታ ድቻ
ከጥሩ የሜዳ ላይ ፉክክር በኋላ ሁለት አቻ ከተጠናቀቀው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት...
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል
ጥሩ ፉክክር ያስተናገደው የምሳ ሰዓቱ የወላይታ ድቻ እና ሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታ 2-2 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ሀዲያ ሆሳዕና ከቅዱስ ጊዮርጊሱ ጨዋታ...
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 3-0 ጅማ አባ ጅፋር
ከረፋዱ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ተመስገን ዳና - ወልቂጤ ከተማ ስለጨዋታው "መውረዱን...