ምድብ ሀ
እሁድ መጋቢት 25 ቀን 2008
07፡00 ባህርዳር ከ ውሃ ስፖርት (አፄ ቴዎድሮስ)
07፡00 ኢትዮጵያ መድን ከ ሰበታ ከተማ (መድን ሜዳ)
09፡00 ቡራዩ ከተማ ከ መቐለ ከተማ (ቡራዩ)
09፡00 ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከ አአ ፖሊስ (አዲግራት)
09፡00 አማራ ውሃ ስራ ፋሲል ከተማ (አፄ ቴዎድሮስ)
09፡00 ወልድያ ከ ሱሉልታ ከተማ (መልካ ቆሌ)
09፡00 ሰሜንሸዋ ደብረብርሃን ከ ወሎ ኮምቦልቻ (አፄ ዘርዓ ያእቀብ)
አክሱም ከተማ ከ ሙገር ሲሚንቶ
(ሙገር ሲሚንቶ ለኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከ2 በላይ ተጫዋች በማስመረጡ ይህ ጨዋታ ለሌላ ጊዜ ተላልፏል)
ምድብ ለ
እሁድ መጋቢት 25 ቀን 2008
09፡00 ሀላባ ከተማ ከ ሻሸመኔ ከተማ (ሀላባ)
09፡00 አአ ዩኒቨርሲቲ ከ ፌዴራል ፖሊስ (አበበ ቢቂላ)
09፡00 አርሲ ነገሌ ከ ናሽናል ሴሜንት (አርሲ ነገሌ)
09፡00 ወራቤ ከተማ ከ ባቱ ከተማ (ወራቤ)
09፡00 ድሬዳዋ ፖሊስ ከ ጂንካ ከተማ (ድሬዳዋ)
09፡00 ጅማ ከተማ ከ ነቀምት ከተማ (ጅማ)
ነገሌ ቦረና ከ ጅማ አባ ቡና
(ጅማ አባ ቡና ለኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከ2 በላይ ተጫዋች በማስመረጡ ይህ ጨዋታ ለሌላ ጊዜ ተላልፏል)
ደቡብ ፖሊስ አአ ከተማ
(አአ ከተማ ለኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከ2 በላይ ተጫዋች በማስመረጡ ይህ ጨዋታ ለሌላ ጊዜ ተላልፏል)