ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአንደኛ ዙር ሙሉ መርሐ ግብር

የ2015 የውድድር ዘመን የሀገራችን ትልቁ ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ይፋ ሆኗል።

በሊግ አክሲዮን ማኅበሩ ፅሕፈት ቤት በወጣው እጣ መሠረት ክለቦች ተጋጣሚዎቻቸውን ያወቁ ሲሆን መርሐ ግብሮቹ የሚደረጉበት ቀን እና ቦታ በቀጣይ ይገለፃል ተብሏል። ሊጉም ከዚህ ቀደም በተገለፀው መሠረት መስከረም 20 እንደሚጀምር ይጠበቃል።

በመጀመርያው ሳምንት ቻምፒዮኑ ቅዱስ ጊዮርጊስ አዲስ አዳጊው ኢትዮጵያ መድንን ሲገጥም ሁለተኛ ሆኖ ያጠናቀቀው ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ ይፋለማል።

ትኩረት ሳቢ መርሐ ግብሮችን ስንመለከት የሸገር ደርቢ በአምስተኛ ሳምንት ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ፋሲል ከነማ በስድስተኛው ሳምንት ፣ ሲዳማ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ በ7ኛው ሳምንት ፣ የቀድሞ ታሪካዊ ተቀናቃኞች ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መቻል በ8ኛ ሳምንት ፣ ፋሲል ከነማ ከ ባህር ዳር ከተማ በአስራ አራተኛ ሳምንት እንዲሁም የቀድሞ ጠንካራ የሊጉ ቡድኖች የሆኑት ኤሌክትሪክ እና መድን ከስምንት ዓመታት በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ የሚገናኙበት ፍልሚያ ሰባተኛ ሳምንት ላይ ይደረጋሉ።

1ኛ ሳምንት

ሀዋሳ ከተማ ከ ለገጣፎ ለገዳዲ
ባህር ዳር ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
መቻል ከ ሀዲያ ሆሳዕና
ኢትዮጵያ መድን ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ
ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ቡና
ወልቂጤ ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና


2ኛ ሳምንት

ወላይታ ድቻ ከ ፋሲል ከነማ
ባህር ዳር ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ
ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ
አዳማ ከተማ ከ መቻል
አርባምንጭ ከተማ ከ ኢትዮጵያ መድን
ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ድሬዳዋ ከተማ
ሀዲያ ሆሳዕና ከ ሲዳማ ቡና
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ


3ኛ ሳምንት

ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ወልቂጤ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
ሀዋሳ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ
መቻል ከ ኢትዮጵያ ቡና
ኢትዮጵያ መድን ከ አዳማ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ
ሲዳማ ቡና ከ ለገጣፎ ለገዳዲ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀዲያ ሆሳዕና


4ኛ ሳምንት

ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ
ፋሲል ከነማ ከ መቻል
ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ መድን
ባህር ዳር ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ
ኢትዮጵያ ቡና ከ ሲዳማ ቡና
አዳማ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
አርባምንጭ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ለገጣፎ ለገዳዲ


5ኛ ሳምንት

ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
መቻል ከ ወልቂጤ ከተማ
ኢትዮጵያ መድን ከ ፋሲል ከነማ
ድሬዳዋ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
ሲዳማ ቡና ከ ባህር ዳር ከተማ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና
ሀዲያ ሆሳዕና ከ አዳማ ከተማ
ለገጣፎ ለገዳዲ ከ አርባምንጭ ከተማ


6ኛ ሳምንት

መቻል ከ ኢትዮጵያ መድን
ሀዋሳ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ
ወልቂጤ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና
ፋሲል ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ወላይታ ድቻ ከ ሀዲያ ሆሳዕና
ባህር ዳር ከተማ ከ ለገጣፎ ለገዳዲ
ኢትዮጵያ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ አዳማ ከተማ


7ኛ ሳምንት

ኢትዮጵያ መድን ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ድሬዳዋ ከተማ ከ መቻል
ሲዳማ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወልቂጤ ከተማ
ሀዲያ ሆሳዕና ከ ፋሲል ከነማ
ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ወላይታ ድቻ
አርባምንጭ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ
አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና


8ኛ ሳምንት

ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮጵያ መድን
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መቻል
ሀዲያ ሆሳዕና ከ ሀዋሳ ከተማ
ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ወልቂጤ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
አዳማ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህር ዳር ከተማ

9ኛ ሳምንት

ኢትዮጵያ መድን ከ ድሬዳዋ ከተማ
መቻል ከ ሲዳማ ቡና
ሀዋሳ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና
ፋሲል ከነማ ከ ለገጣፎ ለገዳዲ
ወላይታ ድቻ ከ አርባምንጭ ከተማ
ባህር ዳር ከተማ ከ አዳማ ከተማ
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ ቡና


10ኛ ሳምንት

መቻል ከ ኢትዮ ኤሌክሪክ
ኢትዮጵያ መድን ከ ሀዋሳ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ
ሲዳማ ቡና ከ ፋሲል ከነማ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወላይታ ድቻ
ሀዲያ ሆሳዕና ከ ባህር ዳር ከተማ
ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ኢትዮጵያ ቡና
አርባምንጭ ከተማ ከ አዳማ ከተማ


11ኛ ሳምንት

ሀዋሳ ከተማ ከ መቻል
ወልቂጤ ከተማ ከ ኢትዮጵያ መድን
ፋሲል ከነማ ከ ድሬዳዋ ከተማ
ወላይታ ድቻ ከ ሲዳማ ቡና
ባህር ዳር ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዲያ ሆሳዕና
አዳማ ከተማ ከ ለገጣፎ ለገዳዲ
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ አርባምንጭ ከተማ


12ኛ ሳምንት

ወልቂጤ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ሀዋሳ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
መቻል ከ ወላይታ ድቻ
ኢትዮጵያ መድን ከ ባህር ዳር ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
ሲዳማ ቡና ከ አዳማ ከተማ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አርባምንጭ ከተማ
ሀዲያ ሆሳዕና ከ ለገጣፎ ለገዳዲ


13ኛ ሳምንት

ፋሲል ከነማ ከ ወልቂጤ ከተማ
ወላይታ ድቻ ከ ሀዋሳ ከተማ
ባህር ዳር ከተማ ከ መቻል
ኢትዮጵያ ቡና ከ ኢትዮጵያ መድን
አዳማ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና
ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ሀዲያ ሆሳዕና


14ኛ ሳምንት

ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ፋሲል ከነማ ከ ባህር ዳር ከተማ
ወልቂጤ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
ሀዋሳ ከተማ ከ አዳማ ከተማ
መቻል ከ አርባምንጭ ከተማ
ኢትዮጵያ መድን ከ ለገጣፎ ለገዳዲ
ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና
ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ


15ኛ ሳምንት

ባህር ዳር ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከነማ
አዳማ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ
ለገጣፎ ለገዳዲ ከ መቻል
ሀዲያ ሆሳዕና ከ ኢትዮጵያ መድን
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ድሬዳዋ ከተማ
ኢትዮ ኤሌክሪክ ከ ሲዳማ ቡና