በመስከረም ወር በሀገራችን በሚካሄደው የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ላይ ተሳታፊ ለሆነው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል፡፡
የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ በሀገራችን ኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በመዲናችን አዲስ አበባ ላይ ይከናወናል፡፡በውድድሩ ላይ የሚሳተው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በትላንትናው ዕለት ታዲዮስ ተክሉን በዋና አሰልጣኝነት ፣ ዐቢይ ካሳሁን እና ራሕመቶ መሐመድን በረዳት አሰልጣኝነት የቀጠረ ሲሆን በዛሬው ዕለትም ለ65 ተጫዋቾች ጥሪ መደረግ ችሏል፡፡ አብዛኛዎቹ ተጫዋቾች የተመረጡት በቅርቡ በሀዋሳ ከተካሄደው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የክልሎች እና ክለቦች ሻምፒዮና መሆኑም ታውቋል፡፡
ግብ ጠባቂዎች
አብርሃም ኬሻሞ – ሲዳማ ክልል
ናትናኤል ዘሪሁን – ኦሮሚያ ክልል
ሳሙኤል ጌታቸው – አዲስ አበባ ከተማ
ዳንኤል ተሸታ – ሃላባ/ቀይ ዛላ
አማኑኤል ደስታ – ሃዋሳ ከተማ
ሙሉቀን ተሰማ – ወልቂጤ ከተማ
ታምራት ቅባቱ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
እዩኤል አለምአየሁ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ተከላካዮች
ሰማኸኝ ዴንሳሞ – ሲዳማ ክልል
ኩራባቸው ታደለ – ሲዳማ ክልል
አሸናፊ አብዮት – ሲዳማ ክልል
አመንቲ አቢቲ – ኦሮሚያ ክልል
አብዱራሃማን አህመድ – ኦሮሚያ ክልል
አክረም ለታሞ – ሃላባ/ቀይ ዛላ
ተከተል ብዙ – አዲስ አበባ ከተማ
ረመዳን ሁሴን – ሃዋሳ ከተማ
ኪሩቤል ዳኜ – ሃዋሳ ከተማ
ሙባረክ መሐመድ – አርባምንጭ ከተማ
አብዱልሃሚድ ሙባረክ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
ናሆም ሲሳይ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
ያሲን አህመድ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
ዮርዳኖስ ጌቱ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
አሜን ሙሉ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
እዮብ አለሙ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
አባስ ሀጂ – አዳማ ከተማ
አማካዮች
ሙአስ ሻፊ – ሲዳማ ክልል
ያሬድ ሙሳ – ሲዳማ ክልል
ያሬድ አራጋው – ሲዳማ ክልል
በረከት ደጀኔ – ኦሮሚያ ክልል
እዩኤል ታሪኩ – ኦሮሚያ ክልል
በፍቅር ተገኝ – ኦሮሚያ ክልል
ሚኪያስ የሺዋስ – አማራ ክልል
ናትናኤል ደጀኔ – አማራ ክልል
ቴዎድሮስ ጋሻው – ባህር ዳር ከተማ
ስኡድ አብዲ – አዲስ አበባ ከተማ
አንዋር ሙሪ – አዲስ አበባ ከተማ
አድነው አበራ – ሃላባ/ቀይ ዛላ
ቢኒያም ታምሬ – ሃላባ/ቀይ ዛላ
ሮቤል ቢኒያም – ሐረሪ ክልል
አሸናፊ አሼ – አርባምንጭ ከተማ
ናትናኤል ደምሳሽ – አርባምንጭ ከተማ
ሲሳይ ወልዴ – ወላይታ ዲቻ
አቤል ሙሉ – ፋሲል ከነማ
ሮቤል ሃዱሽ – ፋሲል ከነማ
ብሩክ ኤልያስ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
እዩኤል እንዳሻው – ቅዱስ ጊዮርጊስ
የአብስራ ጐሳዬ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
ፉአድ ሃቢብ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ዮሐንስ ኪዳኔ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
አጥቂዎች
ጁንዲ ሃጂ – ኦሮሚያ ክልል
ዮሴፍ ደጀኔ – ኦሮሚያ ክልል
ናትናኤል ፍስሀ – ባህር ዳር ከተማ
ሃምዛ ሱልጣን – አዲስ አበባ ከተማ
ሰፈዲን ረሺድ – አዲስ አበባ ከተማ
አቤነዘር ስንታየሁ – ሃላባ/ቀይ ዛላ
አማኑኤል ሞገስ – ሃዋሳ ከተማ
ዮሴፍ አለሙ – ሃዋሳ ከተማ
ቃልአብ መምህሩ – ወላይታ ዲቻ
አብነት አባይነህ – አርባምንጭ ከተማ
ብሩክ ስዩም – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
አቤነዘር ተክሉ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
አህመድ ሬዲዋን – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ብሩክ ነጋሽ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ክብር አክሊሉ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
ቢኒያም ተክሉ – መከላከያ
የተመረጡ ተጫዋቾች ከነገ ጀምሮ የማጣራት ስራ ከተከናወነ በኋላ ዝግጅተ3 እንደሚጀመርም ይፋ ሆኗል።