ባህርዳር ከተማ ተከላካይ አስፈረመ

የመሐል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ የጣና ሞገዱን ተቀላቀለ።
\"\"
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ እና በፕሪምየር ሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመገኘት ዝውውሮችን እየፈፀመ የሚገኘው ባህርዳር ከተማ የመሐል ተከላካዩ ፍሬዘር ካሳን አራተኛው ፈራሚው አድርጓል።
\"\"
የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ድሬዳዋ ከተማ ተጫዋች ያለፉትን ሁለት ዓመታት በሀዲያ ሆሳዕና ሲጫወት ከቆየ በኋላ መዳረሻው ባህር ዳር ከተማ ሆኗል።