አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርቧል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጥቅምት 2 እና 5 ከጊኒ ጋር ለሚያደርጋቸው ሦስተኛ እና አራተኛ የምድብ ጨዋታዎች አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ 23 ተጫዋች ጥሪ አድርገዋል።

ግብ ጠባቂዎች

ሰዒድ ሀብታሙ – ሀዋሳ ከተማ
አቡበከር ኑራ – ኢትዮጵያ መድን
ፍሬው ጌታሁን – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ተከላካዮች

ብርሃኑ በቀለ – ሲዳማ ቡና
አሥራት ቱንጆ – ድሬዳዋ ከተማ
ሱሌይማን ሀሚድ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ዳዊት ማሞ – መቻል
ሚሊዮን ሰለሞን – ኢትዮጵያ መድን
ያሬድ ባየህ – ሲዳማ ቡና
ራምኬል ጀምስ – ኢትዮጵያ ቡና
ፍሬዘር ካሳ – ባህር ዳር ከተማ

አማካዮች

ጋቶች ፓኖም – ኢትዮጵያ መድን
አብነት ደምሴ – ወላይታ ድቻ
ወገኔ ገዛኸኝ – ኢትዮጵያ መድን
ሱራፌል ዳኛቸው – ሎውደን ዩናይትድ
ቢኒያም በላይ – ሀዋሳ ከተማ
ቢኒያም ዐይተን – አዳማ ከተማ

አጥቂዎች

ከነዓን ማርክነህ – አል መዲና
አቤል ያለው – ዜድ
መሐመድኑር ናስር – ድሬዳዋ ከተማ
ቸርነት ጉግሳ – ባህር ዳር ከተማ
መስፍን ታፈሰ – ሲዳማ ቡና
በረከት ደስታ – መቻል

ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች ከነገ መስከረም 24 ጠዋት ጀምሮ በጁፒተር ሆቴል ሪፖርት አድርገው በመሰባሰብ በአዲስ አበባ ከተማ ዝግጅት እንደሚጀምሩም ተገልጿል።