የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 1-2 ሀዋሳ ከተማ

ኃይቆቹ ነብሮቹን 2ለ1 ካሸነፉበት የ4ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞቹ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገዋል።

አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ – ሀዋሳ ከተማ

”መጀመሪያ ምንም ሳይደራጁ ነው ያገኘናቸው። ማን ተጫወተ አይደለም ማን አሸነፈ ነው ስለዚህ በጣም ጎላችንን ጠብቀን ተጫውተናል፣ ትንሽ ፍርሃት ነበረን ስንከላከል እና እንደቡድን ማሸነፋችን ትልቅ ነገር ነው”

አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ – ሀዲያ ሆሳዕና

”አጀማመራችን ልክ አልነበረም ፤ ሠርተነው እንደመጣነው አይደለም። መጀመሪያ የሠራነው ስህተት አስከመጨረሻው ዋጋ አስከፍሎናል ፤ ብዙ የጎል አጋጣሚዎችን መፍጠር ችለናል ግን እድለኛ አይደለንም”

 

ሙሉ አስተያየታቸውን በዩቲዩብ ቻነላችን ይመልከቱ – LINK