የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 2-1 ኢትዮጵያ ቡና

የጦና ንቦች ከመመራት ተነስተው ኢትዮጵያ ቡናን 2ለ1 ከረቱበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱም ክለቦች አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገዋል።

አሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ – ወላይታ ድቻ

“ዕረፍቱ ጠቅሞናል። ከነበረን የሽንፈት ስነልቦና በመውጣት ያን ነገር እንድንረሳው እና እንደ አዲስ ዛሬ እንደምንጀምር አድርገን ነው ዝግጅቶችን በጠነከረ ሁኔታ ስንሠራ ቆይተን የመጣነው እና መቋረጡ በጣም ጠቅሞናል።”


አሰልጣኝ ነጻነት ክብሬ – ኢትዮጵያ ቡና

“የነበረን የመከላከል አደረጃጀት ልክ አልነበረም። ጎል ቀድመን ብናገባም ከዛ በኋላ የነበረው እንቅስቃሴ ብዙም አላስደሰተኝም። ከዚህ ጨዋታ ተምረን መምጣት አለብን።”

 

ሙሉ አስተያየታቸውን ለማግኘት – LINK