የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 2-0 ኢትዮጵያ ቡና

አሊቶዎቹ ኢትዮጵያ ቡናን በመርታት የሊጉ መሪነታቸውን ካስቀጠሉበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር በነበራቸው ቆይታ ብለዋል።

አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው – ሲዳማ ቡና

”ተጭኖ የመጫወት ፍላጎቱ መጀመሪያም የታቀደበት ነው። ስህትት እንዲሠሩ የምታስገድደው ተጭነህ ስትጫወት ነው። ቀረ የምለው ግቦችን የማስቆጠር አቅማችንን ማሳደግ ነው።”

አሰልጣኝ ነጻነት ክብሬ – ኢትዮጵያ ቡና

”በራሳችን በሠራነው ስህተት ጎሎችን አስተናግደናል ፤ ጥሩ ጨዋታ አይደለም። በእግር ኳስ ጥንቃቄ የማታደርግ ከሆነ እንደዚህ ዓይነት ነገር ያጋጥማል። የተዘበራረቀ እንቅስቃሴ ነበር ፤ የሚያረጋጋን ተጫዋች መሃል ላይ አልነበረም ብቻ ደስተኛ አይደለሁም።”

ሙሉውን ለማድመጥ ተከታዩን ይጫኑ 👉 LINK