ድሬዳዋ ከተማ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ (ድሬዳዋ)
76′ ዳዊት እስጢፋኖስ

ሲዳማ ቡና 1-0 ሀዲያ ሆሳዕና (ይርጋለም)
26′ ሳውሬል ኦልሪሽ

ጨዋታው በከባድ ዝናብ ምክንያት 21ኛው ደቂቃ ላይ ተቋርጦ በቀጣዩ ቀን ከተቋረጠበት ቀጥሏል፡፡

ሀዋሳ ከተማ 0-0 ወላይታ ድቻ (ሀዋሳ)

ዳሽን ቢራ 0-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (ጎንደር)

ደደቢት 1-0 አዳማ ከተማ (አአ ስታድየም)
46′ ዳዊት ፍቃዱ

አርባምንጭ ከተማ 0-0 መከላከያ (አርባምንጭ)

ኢትዮጵያ ቡና 1-0 ኤሌክትሪክ (አአ ስታድየም)
58′ ጋቶች ፓኖም (ፍቅም)

– – – – – – – –

አርባምንጭ ከተማ 0-0 መከላከያ

ተጠናቀቀ
ጨዋታው ግብ ሳይቆጠርበት ተጠናቋል፡፡

ተጀመረ
2ኛው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጀምሯል፡፡

– – – – – –

እረፍት
የመጀመርያው አጋማሽ ካለ ግብ ተጠናቋል፡፡

35′ ገብረሚካኤል ያዕቆብ የተከላካይ መስመር ስህተት ተጠቅሞ ጥሩ የግብ ማስቆጠር እድል ቢያገኝም የመከላከያ ተከላካዮች አውጥተውበታል፡፡

25′ ቢያድግልኝ ኤልያስ በግምት ከ25 ሜትር የመታው ኳስ አግዳሚውን ለትሞ ወጥቷል፡፡

ተጀመረ
09:03 ሲል ጨዋታው ተጀመረ፡፡

Leave a Reply