አሰልጣኝ ራውዳ አሊ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ ከዚምባብዌ ጋር በጥር ወር መጀመርያ ለሚያደርገው ጨዋታ ዝግጅት ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል።

በዚህም

ብርሃን ኃይለሥላሴ
ህዳአት ካሡ
ሊዲያ ኢያሱ
ሄለን መንግሥቱ
አሰገደች ሸጎ
ስመኝ ታደሰ
ብዙዓየሁ ፀጋዬ
ሰርካለም ሻፊ
ሰላማዊት መንገሻ
አሶሬ ሀይሶ
ቅድስት ገነነ
ዝናሽ ሰሎሞን
ሚሌን ጋይም
ሜላት ጌታቸው
ፍቅርአዲስ ገዛኸኝ
ታሪክ ጴጥሮስ
ለምለም አስታጥቄ
ቆንጂት አበራ
ምትኬ ብርሀኑ
መቅደስ ከበደ
ሸዊት አብርሀ
ቤተልሔም መስፍን
ስመኝሽ ፍቃዱ

ከነገ (ማክሰኞ ታህሳስ 22) ጀምሮ ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው በሽታዬ ስዊት ሆቴል በመሰባሰብ ዝግጅት እንዲጀምሩ ጥሪ ቀርቧል።