ሲዳማ ቡና በሀብታሙ ታደሠ ግሩም ግብ አርባምንጭ ከተማን በማሸነፍ ወደ ድል ከተመለሰበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞቹ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገው ተከታዩን ብለዋል።
አሰልጣኝ አዲሴ ካሳ – ሲዳማ ቡና
”አሁን ተጫዋቾችን እያነሳሳን ነው ፤ አቅም አላቸው ማነሳሳት ብቻ ነው የሚፈልጉት እየሰራን ያለነውም እሱን ነው። ሁሉም ቦታ ላይ ሰርተን የተሻለ ነገር ለማድረግ እንሞክራለን ፤ የዛሬ ማሸነፋችን ትልቅ ነገር ነው ለሚቀጥለው በደንብ ያዘጋጀናል።
አሰልጣኝ በረከት ደሙ – አርባምንጭ ከተማ
”ከዚህ በፊት አርቴፊሻል ሜዳ ላይ እንደምናደርገው ኳስን ተቆጣጣሮ ለመጫወት ትንሽ ከባድ ነው ካለው ንፋስ እና የአየር ሁኔታ አንፃር።”
ሙሉውን አስተያየት ለማግኘት LINK