የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 1-1 ድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ በአህመድ ረሺድ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ከባህር ዳር ከተማ ጋር ነጥብ ከተጋሩበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል።

አሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛው – ባህር ዳር ከተማ

“ጨዋታው ጥሩ ነበር ፤ እነሱ ተጫዋች በጊዜ በካርድ እንደማጣታቸው ያንን ለመጠቀም ያደረግነው ጥረት አመርቂ አልነበረም።”

አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ – ድሬዳዋ ከተማ

“ጨዋታው እንደ መጀመሪያነቱ መጥፎ አይደለም ፤ ብዙ ፈተናዎች የነበሩበት ስለነበር ትንሽ ከበድ ያለ ጨዋታ ነበር።

ሙሉውን ለማድመጥ – Link