ተቀይሮ የገባው አዎት ኪዳኔ ያስቆጠራት ግብ ከወሰነችው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል።
አሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ – መቐለ 70 እንደርታ
“የደርቢ ጨዋታ እንደመሆኑ ጨዋታው በውጥረት የተሞላ ነበር ፤ ችኳላዎች ነበሩ እንጂ በመጀመሪያ አጋማሽ መጨረስ የምንችለው ጨዋታ ነበር።”
አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም – ወልዋሎ ዓ/ዩ
“ጥሩ ፉክክር የተደረገበት ጨዋታ ነበር ፤ በመከላከሉም ሆነ በማጥቃቱ በተሻለ ፍላጎት ለመጫወት ጥረት አድርገናል ነገርግን የመቐለን አምስት ተከላካይ ማስከፈት አልቻልንም።”
ሙሉውን ለማድመጥ – Link