የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1-0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ

ውጥረት ውስጥ የከረሙት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ኢትዮ ኤሌክትሪክን ከረቱበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ለሶከር ኢትዮጵያ ተከታዩን ብለዋል።

አሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

“100% ባሰብነው ልክ ባንጓዝም ከሞላ ጎደል ጥሩ ነበር ፤ ማሸነፍ ብዙ ሚስጥር አለው ስለዚህ ማሸነፋችን ብዙ ነገር ይቀይራል ብዬ አስባለሁ።”

አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ – ኢትዮ ኤሌክትሪክ

“ጥሩ ጨዋታ ነበር ፤ በቀላል ስህተት ከቆመ ኳስ ግብ አስተናግደናል።በዚህ ጠባብ ሜዳ ላይ ግብ ማስቆጠር ከባድ ነው ፤ አስቀድመህ ካገባህ በቁጥር በርክተህ ከተከላከልክ እና ማድረግ የሚገባህን በአግባቡ ከሰራህ ግብ አታስናግድም።”

ሙሉውን ለማድመጥ – Link