የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 0 – 2 ቅዱስ ጊዮርጊስ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከተማን ሁለት ለባዶ በማሸነፍ ተከታታይ አራተኛ ድላቸው ካሳኩበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱም ቡድን አሰልጣኞች ለሶከር ኢትዮጵያ የሰጡት አስተያየት እንደሚከተለው ቀርቧል።

አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ – ቅዱስ ጊዮርጊስ


“ጨዋታው አጀማመሩ በሁለቱም ቡድኖች በኩል ጥንቃቄ የበዛበት ነበር ፤ በተቻለ መጠን በመጀመርያው አጋማሽ ግብ ሳናስተናግድ ወጥተን በሁለተኛው አጋማሽ ጎል ማግኝት እንደምንችል እምነት አሳድረን ስለነበረ በሁለተኛው አጋማሽ ግብ ማግባት ችለናል የግብ ዕድሎች ፈጥረናል።”

አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ – ድሬዳዋ ከተማ

“ጨዋታው ብዙም ደስ አይልም ነበር ፤ ጥሩ ጨዋታ አልነበረም ዛሬ። በተለይም የመጀመርያው አጋማሽ ሙከራዎች የሌሉበት ብዙም ጥሩ ያልነበረ ጨዋታ ነው ለእኔ።”

ሙሉውን ለማድመጥ – Link