የአሰልጣኞች አስተያየት | ስሑል ሽረ ዐ-1 አርባምንጭ ከተማ


የቡጣቃ ሸመና ብቸኛ ግብ አርባምንጭ ከተማን ወሳኝ ሦሰት ነጥቦችን ካስጨበጠችበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የአርባምንጭ ከተማው አሰልጣኝ በረከት ደሙ ለሶከር ኢትዮጵያ የሰጡት አስተያየት እንደሚከተለው ቀርቧል።

አሰልጣኝ በረከት ደሙ – አርባምንጭ ከተማ

“ነጥቡ ለሁለታችንም አስፈላጊ ስለነበር በጣም ጠንካራ ጨዋታ ነበር ፤ በታክቲኩም ሆነ በአካል ብቃቱ የተሻለ ዝግጁነት ላይ ስለነበርን አሸንፈን ወጥተናል።”

* አሠልጣኝ ጌታቸው ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎችን አስተያየት ለመስጠት ፍቃደኛ ሳይሆኑ ቀርተው ረዳታቸው የድህረ-ጨዋታ አስተያየት መስጠታቸው አይዘነጋም።

ሙሉውን ለማድመጥ – Link