የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 ሀዋሳ ከተማ

በመጀመሪያ አጋማሽ መጠናቀቂያ በአራት ደቂቃዎች ልዩነት በተቆጠሩ ግቦች ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ከተማን ነጥብ በማጋራት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል።

አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ – ቅዱስ ጊዮርጊስ

“ጨዋታው ከባድ ነበር ፤ ከሌላው ጊዜ በተለይ የምናጠቃበት መንገድ ዛሬ ችኮላ የተሞላበት ነበር።”       

ጊዜያዊ አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ – ሀዋሳ ከተማ

“ጥሩ ፉክክር የተደረገበት ተመጣጣኝ ጨዋታ ነበር ፤ ከወትሮው የተሻለ ተነሳሽነት እና ፍላጎት አሳይተናል ለዚህም ተጫዋቾቼን ላመሰግን እወዴለሁ።”

ሙሉውን ለማድመጥ – Link