የሶከር ኢትዮጵያ ኤዲተሮች በተናጠል የመጀመሪያውን ዙር ምርጥ 11 እና ምርጥ አሠልጣኝ ይፋ አድርገዋል።
የመጀመሪያው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጠናቅቆ ቡድኖች የሁለተኛውን ዙር ጅማሮ በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ። ሊጉን የተመለከቱ የጨዋታ ሪፖርቶች፣ የቅድመ ጨዋታ መረጃዎች እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ወደ እናንተ በማድረስ የቆዩን የሶከር ኢትዮጵያ ባልደረቦች በአስራ ሰባቱ የጨዋታ ሳምንታት ጎልተው የወጡ እና ጥሩ አፈጻጸም ነበራቸው ያሏቸውን ተጫዋቾች በማካተት በተናጠል የመጀመርያውን ዙር ምርጥ ቡድን ከአሠልጣኝ ጋር መርጠዋል።
ዳንኤል መስፍን
አሰላለፍ 4-3-3
አቡበከር ኑራ
ረጀብ ሚፍታህ – ሚሊዮን ሰለሞን – ፍሪምፖንግ ሜንሱ – ረመዳን የሱፍ
ዲቫይን ዋቹኩዋ – ዳዊት ተፈራ – ሀይደር ሸረፋ
መሐመድ አበራ – አሕመድ ሁሴን – አንተነህ ተፈራ
አሰልጣኝ -> ግርማ ታደሰ
ዳዊት ፀሐዬ
አሰላለፍ 4-4-2
ሶፎንያስ ሰይፈ
ረጀብ ሚፍታህ – ሚሊዮን ሰለሞን – ሄኖክ አርፊጮ – ረመዳን የሱፍ
ዳዊት ተፈራ – ዲቫይን ዋቹኩዋ – ወገኔ ገዛኸኝ – ሽመልስ በቀለ
መሐመድ አበራ – አንተነህ ተፈራ
አሰልጣኝ -> ገብረመድኅን ኃይሌ
ሚካኤል ለገሰ
አሰላለፍ 4-3-3
አቡበከር ኑራ
ረጀብ ሚፍታህ – ሚሊዮን ሰለሞን – ፍሬዘር ካሣ – ሄኖክ አርፊጮ
ዳዊት ተፈራ – በረከት ጥጋቡ – ወገኔ ገዛኸኝ
መሐመድ አበራ – አንተነህ ተፈራ – ረመዳን የሱፍ
አሠልጣኝ -> ገብረመድኅን ኃይሌ
ማቲያስ ኃይለማርያም
አሰላለፍ 3-4-3
አቡበከር ኑራ
ፍሬዘር ካሳ – ሚሊዮን ሰለሞን – ሄኖክ አርፊጮ
ረመዳን የሱፍ – ዳዊት ተፈራ – ሽመልስ በቀለ – ያሬድ ብርሃኑ
መሐመድ አበራ – አሕመድ ሑሴን – አንተነህ ተፈራ
አሰልጣኝ -> ገብረመድኅን ኃይሌ
ቶማስ ቦጋለ
አሰላለፍ 4-3-3
አቡበከር ኑራ
ረጀብ ሚፍታህ – ሚሊዮን ሰለሞን – ፍሬዘር ካሣ – ሄኖክ አርፊጮ
ዲቫይን ዋቹኩዋ – ዳዊት ተፈራ – ሀይደር ሸረፋ
መሐመድ አበራ – አሕመድ ሁሴን – አንተነህ ተፈራ
አሰልጣኝ -> ፋሲል ተካልኝ
ቴዎድሮስ ታከለ
አሰላለፍ 4-3-3
አቡበከር ኑራ
ረጀብ ሚፍታህ – ሚሊዮን ሰለሞን – ፍሬዘር ካሣ – ረመዳን የሱፍ
ዲቫይን ዋቹኩዋ – ዳዊት ተፈራ – ሀይደር ሸረፋ
መሐመድ አበራ – አሕመድ ሁሴን – አንተነህ ተፈራ
አሰልጣኝ -> ገብረመድኅን ኃይሌ
ክብሩ ግዛቸው
አሰላለፍ 4-3-3
አቡበከር ኑራ
ረጀብ ሚፍታህ – ሚሊዮን ሰለሞን – ፍሪምፖንግ ሜንሱ – ረመዳን የሱፍ
ዲቫይን ዋቹኩዋ – ዳዊት ተፈራ – ወገኔ ገዛኸኝ
መሐመድ አበራ – አሕመድ ሁሴን – አንተነህ ተፈራ
አሰልጣኝ -> ገብረመድኅን ኃይሌ