የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በቁጥር የተገደበ ተመልካች ፊት እንዲደረጉ ተወስኗል። ዛሬ ቀኑን ሙሉ በተከናከነው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ላይ ውሳኔ ከተሰጠባቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ የነበረው ተመልካችን ወደተጨማሪ

ያጋሩ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ሥር የሚከናወን አዲስ ውድድር በ2014 እንዲጀመር ተወስኗል። ” የኢትዮጵያ አንድነት ዋንጫ ” የሚል መጠርያ የሚኖረው ይህ ውድድር በአምስት የኢትዮጵያ አቅጣጫዎች (ሠሜን፣ ደቡብ፣ መካከለኛ፣ ምሥራቅ እናተጨማሪ

ያጋሩ

በአስራ ስድስት ክለቦች መካከል የሚደረገውን የ2014 የሊጉን ውድድር የሚያስተናግዱ ስታዲየሞች ዝርዝር ከነቅደም ተከተላቸው ተገልጿል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር በአሁኑ ሰዓት ሁለተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን እያከናወነ እንደሆነ ይታወቃል። በጉባኤው ላይተጨማሪ

ያጋሩ

ለ2013 የሊጉ አሸናፊ የሚበረከተው ዋንጫ አዲስ አበባ መድረሱ ተገልጿል። የተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በፋሲል ከነማ አሸናፊነት እንደተገባደደ ይታወቃል። የሊጉ አሸናፊ ፋሲል ከነማዎችም ጊዜያዊ ዋንጫውን በወቅቱ ከመቀበላቸው ባሻገር እስካሁን ድረስ ዋናውንተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ሁለተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ እየተደረገ ይገኛል። መገኘት ከነበረባቸው 16 ክለቦች የ12 ክለብ ተወካዮች በተገኙበት በዚህ ጉባዔ ላይ የማኅበሩ ሰብሳቢ መቶ ዓለቃ ፈቃደ ማሞተጨማሪ

ያጋሩ

በግብፅ ፕሪምየር ሊግ 32ኛ ሳምንት ኢትዮጵያዊው አማካይ ሽመልስ በቀለ የውድድር ዓመቱን 11ኛ ጎል አስቆጥሯል። በተለያዩ ምክንያቶች በተበታተነ መልኩ ሲካሄድ የቆየው የግብፅ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮው የውድድር ዓመት ከበርካታ ተስተካካይ ጨዋታዎች መደረግተጨማሪ

ያጋሩ

👉 “…ቅፅ እና ማኅተም ተሰጥቶት ያንን ላልተገባ አላማ ሲያውል ተደርሶበት ከኃላፊነት የተነሳ ግለሰብ ነው” 👉 “ለተጫዋቾች የሚጠጡበት ቦታ ተመቻችቶ አንድ ወር ሙሉ መጠጥ ቤት እየጠጡ እንዲያመሹ ሲደረግ ነበር” 👉 “ከ80%ተጨማሪ

ያጋሩ

የ24ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የረፋድ ጨዋታን የተመለከቱ መረጃዎች እንዲህ አሰናድነተናል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለፉት ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎች ይዞት ከየገባው አሰላለፍ በከነዓን ማርክነህ ምትክ አቤል እንዳለ ወደ ሜዳ የሚገባ ሲሆን አሰልጣኝ ፍራንክተጨማሪ

ያጋሩ

በቤትኪንግ የኢትዮጰያ ፕሪምየር 20ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዙርያ ያጠናቀርነውን ቁጥራዊ መረጃ እና ዕውነታ እንደሚከተለው አሰናድተናል። የጎል መረጃዎች – በዚህ ሳምንት በተደረጉት ስድስት ጨዋታዎች 12 ጎሎች ተቆጥረዋል። ይህ ካለፈው ሳምንት በአራት ዝቅተጨማሪ

ያጋሩ

በ15ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን ውሎ የከሰዓት ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተገናኝተው ያለ ጎል ተለያይተዋል። ቅዱስ ጊዮርጊሶች በፋሲል ከነማ ከተሸነፉበት ስብስብ አቤል ያለውን በሮቢን ንግላንዴ በመተካት ወደ ሜዳ ሲገቡተጨማሪ

ያጋሩ