ጫላ ቲሽታ ስለ ወቅታዊ አቋሙ ይናገራል

“ወልቂጤ ከተማን ምርጫዬ ማድረጌ ትክክለኛ ውሳኔ ነበር” በሻሸመኔ ከተማ ካቶሊክ ሚሽን በሚባል ሜዳ የእግርኳስ ሕይወቱን የጀመረው…

የወልቂጤ ም/ፕሬዝዳንት እና የቦርድ ፀኃፊ ራሳቸውን ከኃላፊነት ማንሳታቸውን አስታወቁ

የወልቂጤ ከተማ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አበባው ሰለሞን እና የክለቡ ቦርድ ፀኃፊ የሆኑት ጌቱ ደጉ (ረ/ፕ/ር) ራሳቸውን…

ወልዋሎዎች አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ተቃርበዋል

ከቀናት በፊት ከአሰልጣኝ ከዮሐንስ ሳህሌ ጋር የተለያዩት ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲዎች በምትካቸው ዘማርያም ወልደጊዮርጊስን በዋና አሰልጣኝነት ለመቅጠር…

አዳማዎች በድጋሚ ልምምድ መስራት አቁመዋል

ዋና አሰልጣኙ አሸናፊ በቀለን ጨምሮ የአዳማ ተጫዋቾች መደበኛ ልምምዳቸውን አቋርጠዋል። ከመጥፎው የውጤት ጉዞ አገግመው በጥሩ ወቅታዊ…

ሀድያ ሆሳዕና አሰልጣኙን አገደ

በፕሪምየር ሊጉ ግርጌ ላይ የሚገኘው ሀዲያ ሆሳዕና አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ እና ረዳቶቹን ከኃላፊነት አግዷል። ባለፈው ዓመት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ 2-0 ባህርዳር ከተማ

በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወልቂጤ ከ ባህር ዳር ከተማ ጋር ያደረጉት ጨዋታ 2-0 በሆነ ውጤት…

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዘገበ

በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሠራተኞቹ የጣና ሞገዶቹን 2-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ለሦስተኛ ተከታታይ ጊዜ ድል…

“በእኔ ዕምነት ከኳስም ሆነ ከሁሉም ነገር በፊት የሚቀድመው የሰው ልጅ መሆን ነው” ቢንያም ተፈራ (የሀዲያ ሆሳዕና የህክምና ባለሙያ)

ሀዲያ ሆሳዕና በወልቂጤ ከተማ 2-1 ከተሸነፈበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ በተፈጠረው ግርግር ለተጎዱ የወልቂጤ ቡድን አባላት እና…

በአዲስ አበባ የሚዘጋጀውን የፊፋ ኮንግረስ ቅድመ ዝግጅትን አስመልክቶ ውይይት ተደረገ

ዓለም አቀፉ የእግርኳስ አስተዳዳሪ አካል ፊፋ 70ኛውን ዓመታዊ ኮንግረስ በአዲስ አበባ ያከናውናል። ይህንን ስብሰባ በስኬት ለማጠናቀቅም…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለአዳዲስ ኮሚሽነሮች ስልጠና መስጠት ጀመረ

በፌዴሬሽኑ ስር የሚካሄዱ ጨዋታዎችን በታዛቢነት ለመምራት የሚችሉ ተተኪ ኮሚሽነሮችን ለማፍራት ያለመ ሥልጠና እየተሰጠ ይገኛል። ከጥር 18…